አርባኛ ዓመት ቍጥር ፯
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ' ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፸፪፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የኩራዝ አሳታሚ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ.
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
_____ ውጪው ባለሥልጣን ´
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፸፪ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ኩራዝ አሳታሚ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ ደንብ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
በኢሠፓአኮ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፸፬ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. መሠረት ኢሠፓአኮ ይህን
ደንብ አውጥቷል ።
አንቀጽ ፳ በተሰጠው ሥል ____ ቋቋሚያ ደንብ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ይህ ደንብ « የኩራዝ አሳታሚ ድርጅት ቍጥር ፸፪ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ
ኢትዮጵያ
E ብረተሰብኣዊ †
" ጊዜያዊ ወታደፊዊ +
ገጽ ፸፮
፫ ☞ መ ቋ ቋ ም ፤
፩ ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየ ተባለ የሚጠራ) የራሱ የሕግ ሰውነት ያለው አካል ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪ ድርጅቱ አግባብ ላለው የኢሠፓአኮ አካል ተጠሪ ይሆ
በዚህ ደንብ ውስጥ ——
፩ « አግባብ ያለው የኢሠፓአኮ አካል » ማለት በኢሠፓአኮ ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፬ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. አንቀጽ ፮ (፩) (ቀ) እና ፮ (፪) መሠረት ድርጅቱን እንዲቆጣጠር የሚወሰነው የኢሠፓአኮ ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት አካል
፪ « እትሞች » መጻሕፍትና ጋዜጣን ፤ መጽሔቶችንና የመ ሳሰሉትን የታተሙ ነገሮች ይጨምራል ።
፭ ፤ ዋና መሥሪያ ቤት ፤
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ ቅርን ጫፍ መሥሪያ ቤቶች በኢትዮጵያ ውስጥ በሌሎች ቦታ ዎች ሊኖሩት ይችላል
አዲስ አበባ ኅዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)