×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 21792 የትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተዳደር ለማጠናከር የወጣ (ማሻሻያ) ፩ ኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ዛጊ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን 1 ህየን፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር የገ ህየን፪ ዓ - ም የትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተዳደር ለማጠናከር የወጣ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ገጽ ፭ሺ፫፻ዥ፰ አዋጅ ቁጥር የጊ ህየን፪ የትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተዳደር ለማጠናከር የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የግል ትምህርት ቤቶችን የሕዝብ ሀብት ለማድረግ በወጣው ኣዋጅ መሠረት የሕዝብ ሀብት የተደረጉትን ትምህርት ቤቶች አመራርና አስተዳደር አግባብ ካላቸው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አካላት አወቃቀር ጋር እንዲ ጣጣም ማድረግ በማስፈለገ፡ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አሰጣጥ በሀገር አቀፍ | administration of public schools so that the provision of ደረጃ ሊኖር የሚገባውን የትምህርት ደረጃ የጠበቀና ትምህርት | education in public schools follow the curriculum adopted by ቤቶቹ በሚገኙበት ብሔራዊ ክልል ወይም የከተማ መስተዳደር የተዘረጋውን የትምህርት ሥርዓት የተከተለ እንዲሆን በማስፈለጉ፡ | situated , and to make the quality of education they provide በሕዝብ ትምህርት ቤቶች የሚሰጠውን የትምህርት ደረጃ ለማሻሻል የሚያስችል፡ የትምህርት ቤቶቹን መምህራን መብትና ጥቅም የሚያስከብር እንዲሁም ተጠቃሚ የሆነው ኅብረተሰብ | improving the level of education they provide , to guarantee የተሻለ አገልግሎት የሚያገኝበት አደረጃጀት እንዲኖር ማድረግ በማስፈለገ፡ የትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተዳደር ለማጠናከር የወጣውን አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። እጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተዳደር ለማጠናከር የወጣ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፪የገጊ ሀየኝ ፤ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሸኽ ገጸ ፩ሺ ፣ የዝሀ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ዛጊ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፪ ዓም ፪ . ማሻሻያ ፩- የትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተዳደር ለማጠናከር በወጣው አዋጅ ቁጥር የቿ በህየሮ፮፡ ሀ ) የሕዝብ ትምህርት ቤቶች አመራርና አስተዳደርን በተመለከተ ለትምህርት ሚኒስቴርና ለሚኒስትሩ የተሰጠው ሥልጣንና ተግባር ተሽሮ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ ሥር ለተገለጹት የመስተዳድር አካላት ተላልፎአል ። ለ ) ከአንቀጸ 10 ፳፫፡ አንቀጽ ፳፰፡ ፳ሀ፡እና ፴ በዚህ አዋጅ ተሽረዋል ። የሕዝብ ትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተዳደር ለማጠ ናከር በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፻፰ ፲፱፻ሮጌ መሠረት የወጣው የሕዝብ ትምህርት ቤቶች የሠራተኛ ጉዳይ ደንብ ( የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ዥ፭ / ፲፱፻ሮ፮ ) ተሽሯል ። ደንብ የማውጣት ሥልጣን የሕዝብ ት ቤቶች የሚገኙባቸው የብሔራዊ ክልላዊ መንግ ሥታት ምክር ቤቶች፡ እና ተጠሪነታቸው ለፌዴራሉ መንግሥት የሆኑ የከተማ መስተዳድር ምክር ቤቶች በየክል ላቸው የሚገኙ የሕዝብ ትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተ ዳደር፡ የትምህርት አሰጣጥ፡ የመምህራንን አቀጣጠርና አስተ ዳደር የሚመለከቱ ደንቦችን ያወጣሉ፡ ደንቦቹ በሥራ ላይ መዋላቸውንም በበላይነት ይቆጣጠራሉ ። መመሪያ የማውጣት ሥልጣን የብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት እንዲሁም የከተማ አስተ ዳደር ትምህርት ቢሮዎች የየክልሎቻቸው ምክር ቤቶች የሚያወጧቸውን ደንቦች ለማስፈጸም አስፈላጊ የሆኑ መመሪ ያዎችን ማውጣት ይችላሉ ። ፭ ተጠሪነት ክልል ውስጥ የሚገኙ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ተጠሪነት ት ቤቶቹ በሚገኙበት ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፡ ወይም የከተማ መስተዳደር ለሚገኘው አግባብነት ላለው የትም ህርት ቢሮ አካል ይሆናል ። መብትና ግዴታ ' ስለማስተላለፍ በአዋጅ ቁጥር ፪፻፰ ሀየሮሜ መሠረት ተቋቁመው የነበሩት የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ኮሚቴዎች መብትና ግዴታ በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወጡት ደንቦች የሕዝብ ትምህርት ቤቶቹን ለማስተዳደር ለሚቋቋሙት አካላት ተላልፋል ። ጊ የመሸጋገሪያ ድንጋጌ በአዋጅ ቁጥር ይየ ፤ ህ የሮጌ መሠረት የተቋቋሙት የሕዝብ ት ቤቶች ኮሚቴዎች በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፫ ውስጥ በተደነ ገገው መሠረት የሕዝብ ት ቤቶቹ አስተዳደር ኃላፊነት የሚሰ ጣቸው አካላት እስኪቋቋሙ ድረስ ሥራውን በነበረው አሠራር መሠረት የማካሔደ ኃላፊነት አለባቸው ። ገጽ ፩ / የን ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ጥጌ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲ህየን፪ ዓ - ም- Federal Negarit Gazeta = No. 47 6 July , 2000– Page 1390 ፲ . ተፈጻሚነት የሌላቸው ሕጐች ማናቸውም ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረኑ ሕጎች እና አሠራሮች በዚህ አዋጅ በተሸፈኑ ገዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖራ ህ- ኣዋጃ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፱ ቀን 1 ህየንይ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲ሀየን፪ ዓ.ም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?