የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ ሰኔ º ቀን ፪ሺ፬ ዓም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፵፭ / ፪ሺ፬ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት | Agreement on Scientific and Technological እና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው | Cooperation between the Government of the Federal የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ | Democratic Republic of Ethiopia and ገጽ ፮ሺ፫፻፵፰
አዋጅ ቁጥር ፯፻፭ / ፪ሺ፬
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ሐምሌ ፩ ቀን | Ethiopia and the Government of the Republic of
፪ሺ፫ ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፤
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፯፻፵፭ / ፪ሺ፬ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት of Ethiopia has ratified the said Agreement at its ግንቦት ፱ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው | session held on the 17th day of May, 2012; በመሆኑ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | sub - article (1) and (12) of Article 55 of the ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፲፪) | Constitution of the Federal Democratic Republic of መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡