×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 286/1994 የገቢ ግብር አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ነጋሪት ጋዜጣ
ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ አዲስ ኣበባ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፬
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፮ / ፲፱፻፶፬ ዓም የገቢ ግብር አዋጅ
ገጽ ፩ሺ፮፻፳፯
አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፮ / ፲፱፻፶፬
የገቢ ግብር አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኢኮኖሚ
ፖሊሲ በአገሪቱ ውስጥ የማኅበራዊና የኢኮኖሚ ግንኙነቶችንና | Govemment of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ተቋሞችን ለማሳደግና ለማስፋፋት አዲስ ምዕራፍ የከፈት በመሆኑ | inaugurates a new era in social and economic relations and
በነዚህም ሁኔታዎች መፈጠር ምክንያት አሁን በሥራ ላይ ያለውን የገቢ ግብር ሥርዓት በመለወጥና በማስተካከል በነፃ ገበያ ሥርዓት ውስጥ ስለተለያዩ የገቢ ምንጮች ከሚሠራባቸው የገንዘብ | existing system of Income Tax needs to be changed and ነክ ጉዳይ መርሆዎች ጋር እንዲዋሐድ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ | adjusted to the basic principles of fiscal treatment in a free
የግብር ሥርዓቱን ዘመናዊ በማድረግና የግብር መሠረቱን
በማስፋት ቁጠባንና ኢንቨስትመንትን ማበረታታት ፈጣን | and broadening the tax base promotes economic growth by የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣት የሚያግዝ መሆኑ ስለታመነበት '
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ምዕራፍ ፩ መሠረታዊ ድንጋጌዎች
ክፍል ፩
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የገቢ ግብር አዋጅቁጥር፪፻፷፮ / ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ
ሊጠቀስ ይችላል ። ጀ ትርጓሜ
በዚህ አዋጅ ውስጥ፡ የተለየ ትርጉም በግልፅ ካልተሰጣቸው በስተቀር ፣ በሌሎች የኢትዮጵያ ሕጐች ትርጉም የተሰጣቸው ቃላት በተተረጐሙበት ሕግ የተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛሉ ። ለዚህ አዋጅ ኣፈፃፀም የሚከተሉት ቃላትና ሐረጐች ከዚህ በታች የተሰጣቸው ትርጓሜ ይኖራቸዋል ፤
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?