×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፮/፲፱፻፲፰ ዓ.ም ለአሶሳ ኩርፊክ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከሳውዲ ልማት ፈነንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፪ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፮ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ለአሶሳ ኩርሙክ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከሳውዲ ልማት ፈነንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፳፬፻፴፩ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፮ / ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሳውዲ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ ኣዋጅ ለአሶሳ - ኩርሙክ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀ ሚያ የሚውል መጠኑ ፳፬ሚሊዮን፭፻ሺ የሳውዲ ሪያል ሀያ አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ የሳውዲ | Development stipulating that ሪያል / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | Development provide to the Federal Democratic Republic of ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና የልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ኤፕሪል ፮ ቀን ፪ሺ፩ | financing the Assosa - Kurmuk Road Project was signed in በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ተፈጻሚ ከመሆናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ቤት ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | ratified said Loan Agreement at its session held on ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአሶሳ ኩርሙክ የመንገድ ሥራ ፕሮጀ ክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከሳውዲ የልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፮ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፫ሺ፪፻፴፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፪ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ፪ . የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሳውዲ የልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.ኣ. አፕሪል ፮ ቀን ፪ሺ፮ በአዲስ አበባ የተፈረመው ቁጥር 2/442 የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፳፬ሚሊዮን፭፻ሺ የሳውዲ ሀያ አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ የሳውዲ ሪያል / በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ ኣዲስ ኣበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?