×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአፍሪካ የእርስ በርስ መገምገሚያ ስልትን በኢትዮጵያ ማስፈጸሚያ ደንብን ለመሻር የወጣ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 188/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፰ አዲስ አበባ ነሐሴ ፯ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፩፻፹፰ / ፪ሺ፪
የአፍሪካ የእርስ በርስ መገማገሚያ ስልትን በኢትዮጵያ | Repealing of the Regulation for the Implementation of African ማስፈጸሚያ ደንብን ለመሻር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር Peer Review Mechanism in Ethiopia Council of Ministers ቤት ደንብ ገጽ ፭ሺ ö ፻፷፩ Regulation
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 0 ፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፰ / ፪ሺ፪ የአፍሪካ የእርስ በርስ መገማገሚያ ስልትን በኢትዮጵያ ማስፈጸሚያ ደንብን ለመሻር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር REGULATION PROVIDING FOR THE IMPLEMENTATION
ቤት ደንብ
ይህ ደንብ “ የአፍሪካ የእርስ በርስ መገማገሚያ ስልትን በኢትዮጵያ ማስፈጸሚያ ደንብን ለመሻር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፰ / ፪ሺ፪ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የአፍሪካ የእርስ _ በርስ መገማገሚያ ስልትን በኢትዮጵያ ለማስፈጸም የወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፪ / ፪ሺ በዚህ ደንብ ተሽሯል ፡፡
የመብትና ግዴታዎች መተላለፍ
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፪ / ፪ሺ አንቀጽ ፲ ተቋቁሞ የነበረው የአፍሪካ የእርስ በርስ መገማገሚያ ስልት ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት መብቶችና ግዴታዎች በዚህ ደንብ ለገንዘብና ኢኮኖማ ልማት ሚኒስቴር ተላልፈዋል ፡፡ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ
ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ፡፡
አዲስ አበባ ነሐሴ ፯ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
መለስ ዜናዊ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?