የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፵ አዲስ አበባ ሐምሌ ፱ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፱ / ሺ፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ኤክስፖርት - ኢምፖርት ባንክ መከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፱ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
ለኮንቴይነር እና ለጭነት ተሽከርካሪ የፍተሻ ሥርዓት ፕሮጀክት | Export - Import Bank of China Concessinal Loan ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከቻይና ኤክስፖርት - ኢምፖርት | Agreement for Financing Container / Vehicle Inspection ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ | Systems Project Ratification Proclamation Page 5320 ገጽ ፭ሺ፫፻፳
ይህ አዋጅ " ለኮንቴይነር እና ለጭነት ተሽከ ርካሪ የፍተሻ ሥርዓት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከቻይና ኤክስፖርት - ኢምፖ ርት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስም ምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፱ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ያንዱ ዋጋ
ለኮንቴይነር እና ለጭነት ተሽከርካሪ የፍተሻ | Ethiopia and the Export - Import Bank of China ሥርዓት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ | stipulating that the Export - Import Bank of China ሪሚምቢ ፩፻፸፪ሚሊዮን ዩዋን / አንድ መቶ ሰባ | provide to the Federal Democratic Republic of ሁለት ሚሊዮን ዩዋን / የሆነ ብድር የሚያስገኘው | Ethiopia a loan in an amount not exceeding የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | CNY172,000,000 (Renminbi one hundred and ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ኤክስፖርት - ኢምፖ | seventy two million Yuan) for financing Container ርት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ ፳፬ ቀን ፪ሺ፲ | / Vehicle Inspection Systems Project was signed in በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች | atives of the Federal Democratic Republic of ያፀደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ
ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀፅ | Constitution of the Federal Democratic Republic of / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹ሸ፩