የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፱ አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፬ / ፲፱፻፲፮ ዓ.ም የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪቃ የጋር ( ኮሜሳ ) የትብብር የማካካሻና ልማት ፈንድ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፭፻፵፯ አዋጅ ቁጥር ፫፻፬ / ፲፱፻፲፮ የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ የትብብር የማካካሻና ልማት ፈንድ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ ኢትዮጵያ የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪቃ ገበያ ( ኮሜሳ ) ማቋቋሚያ ስምምነት ፈራሚ አገር | for the Establishment of Common Market for Eastem and በመሆኗ ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እ.ኤ.አ. የምሥራቅና ደቡብ አፍሪቃ የጋራ ገበያ ( ኮሜሳ ) | the Common Market for Eastem and Southem Africa የትብብር ፣ የማካካሻና ልማት ፈንድ ፕሮቶኮል አዲስ | ( COMESA ) on the 23rd of May 2002 at Addis Ababa , አበባ ላይ በመፈረሙ ፤ ይህንንም ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ የተወካዮች ምክር | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified ቤት ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻ኝ፮ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal Democratic እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፲ ሺ ፩ ጽ ቪኦ፻፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፱ ጥር ፳፯ ቀን ፲ 9 ዓም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪቃ የጋራ ( ኮሜሳ ) የትብብር ፣ የማካካሻና ልማት ፈንድ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ ፫፻፬ / ፲፱፻ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት እ.ኤ.አ ሜይ ፳፪ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም አዲስ አበባ የተፈረመው የምሥራቅና የትብብር ፣ የማካካሻና ልማት ፈንድ ፕሮቶኮል ፀድቋል ። ፫ . የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብና የኢኮኖሚ ሚኒስትር ፕሮቶኮሉ በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት