×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የልዩ ጦር ፍርድ ቤት ማቋቋሚያና የልዩ ወነወጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አዋጆችን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 38/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፴፪
የጋዜጣው ፡ ዋጋ !
ባገር ' ውስጥ ' q መት '
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ያንዱ '
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፴፰ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የልዩ ጦር ፍርድ ቤት ማቋቋሚያና የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አዋጆችን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳዶር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፻፩፳፭
አዋጅ ቍጥር ፴፰ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የልዩ ጦር ፍርድ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅንና የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፪፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የልዩ ጦር ፍርድ ቤት ቋሚያና የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አዋጆችን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቊጥር ፴፰ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይቻላል ።
▣ ማ ሻ ሻ ያ ፤
(፩) በአዋጅ ቊጥር ፳፩ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም.ተሻሽሎ የነበረው ልዩ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አዋጅ (አዋጅ ቊጥር ፱፲፱፻፷፯ ዓ. ም.) አንቀጽ ፭ እንደሚ ከተለው እንደገና ተሻሽሏል ፤
ሀ) በንዑስ አንቀጽ (፪) (ሀ) ውስጥ ከቊጥር « ፲፬ (፪) » በፊት ቊጥር « ፲፪ (፩) » ተጨምሯል ፤
ለ) በንዑስ አንቀጽ (፪) (ለ) ውስጥ ከቊጥር « ፴፬ » በኋላ ቊጥር « ፴፭ » እንዲሁም ከቊጥር « ፴፱ » በኋላ ቊጥር « ፵፩ » ተጨምሯል ፤
ሐ) ከንዑስ አንቀጽ (፪) (ለ) መጨረሻ በኋላ « ስለሆ ነም » በማለት በሚጀምረው ዓረፍተ ነገር ውስጥ « በመንግሥት ትእዛዝ » ከሚለው ቀጥሎ « ወይም በልዩ ጦር ፍርድ ቤት ዓቃቤ ሕግ ውሳኔ » የሚል ተጨምሯል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፱ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?