የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፴ አዲስ አበባ ግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻፶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአፍሪካ የሰብአዊና ሕዝቦች መብቶችቻርተር የወጣ አዋጅቁጥር ፩፻፬ / ፲፱፻፶ ዓም የአፍሪካ የሰብአዊና የሕዝቦች መብቶችቻርተር መቀበያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፯ አዋጅቁጥር ፩፻፲፬ / ፲፬ የአፍሪካ የሰብዓዊና የሕዝቦች መብቶችቻርተርን . ለመቀበል የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ መንግሥት ዋናዋና ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ሰነዶችን የተቀበለ በመሆኑ ፤ በአህራዊና በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰብዓዊ መብቶችን ለማስ | ጠበቅ እየተደረጉ ያሉትን ጥረቶች የኢትዮጵያ መንግሥት የሚደግፍ በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ / achieve notiative standards for basic human rights ; ተወካዮችምክር ቤት ግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻፶ ዓም ባደረገው ስብሰባ የአፍሪካ የሰብዓዊና የሕዝቦች መብቶች ቻርተርን የተቀበለው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ፪ ) እና ( ፱ መሠረት የሚከተለው ታውጿል ። ጅ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የአፍሪካ የሰብዓዊና የሕዝቦች መብቶች ቻርተር | This Prclamation may be cited as the “ Accession to be መቀበያ አዋጅቁጥር ፩፻፬ / ፲፱፻፵ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ቻርተን ስለመቀበል የአፍሪካአንድነትድርጅት አሥራስምንተኛውየመንግሥታትና | 2 . Accession to th Charte የሀሮች መሪዎች ጠቅላላ ጉባዔ እኤአ ጁን ፲፱፻፳፩ የተቀ በለው የአፍሪካ የሰብዓዊና የሕዝቦች መብቶች ቻርተርን የኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በዚህ አዋጅ ተቀብ | ሎታል ። ጅ አዋጁየሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅከግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻፶ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ * የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዘዳንት ያንዱዋጋ 20 1 ነጋሪት ጋዜጣፖማተር