×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፮/፲፱፻፮ ዓ.ም ከታላቋ ሶሻሊስትና ሕዝባዊ ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፮ / ፲፱፻፶፮ ዓ.ም ከታላቋ ሶሻሊስትና ሕዝባዊ ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት | Agreement with the Great Socialist People's Libyan Arab የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ..... ገጽ ፪ሺ፮፻፬ አዋጅ ቁጥር ፬፻፮ / ፲፱፻፮ ከታላቋ ሶሻሊስትና ሕዝባዊ ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አ ዋ ጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በታላቋ ሶሻሊስትና ሕዝባዊ ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መካከል | Democratic Republic of Ethiopia and the Great socialist ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት Peoples Libyan Arab Jamahiriya is signed in Addis የሚያስችል ስምምነት ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፶፮ ዓ.ም በአዲስ | Ababa 27 January 2004 ; አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፤ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገሮች ሕጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ በመገለፁ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ Representatives of the Federal Democratic Republic ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፰ ቀን of Ethiopia has ratified the said Treaty at its session ፲፱፻፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፵ ሺ ፩ ጽ ፪ሺ፰፻፵፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፶፩ . ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም 9- ናብሊክ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከታላቋ ሶሻሊስትና ሕዝባዊ ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፮ / ፲፱፻፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ´ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ከታላቋ ሶሻሊስትና ሕዝባዊ ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መካከል ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የኢትዮጵያ ኢንቨስትመነት ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመነት ኮሚሽን ስምምነቱን ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ኃላፊነት ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?