የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ ኣዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ለኢትዮ - ጂቡቲ ትስስር ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ ኣ ዋ ጅ ለኢትዮ - ጂቡቲ የኃይል ትስስር ፕሮጀክት ማስፈ ፀሚያ የሚውል መጠኑ ፳ሚሊዮንቿመሽህ ዩ.ኤ ገሃያ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰማንያ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አ ካውንት / የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ በአፍሪካ ልማት እ.ኤ.ኢ ሜይ ፲፮ ቀን ፪ሺ፭ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ratified said Loan Agreement at its session held on ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለኢትዮ - ጂቡቲ የኃይል ትስስር ፕሮጀ ክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍ ሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስም ምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፰ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ሺ፩ ገጽ ፫ሺ፪፻፴፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፬ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ፪ የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.ኣ. ቀን ፪ሺ፭ የተፈረመው 2100150008944 የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን 3 Power of the Minister of Finance and Economic የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ዩኒትስ ኦፍ ኣካውንት / ሃያ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰማንያ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት | በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት