የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፩ቀን ፲፱፻፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወኵች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፪ / ፲፱፻፶፫ ዓ.ም ከግሪክ መንግሥት ጋር የተደረገው የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፬፻፴፩ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፪ / ፲፱፻፲፫ ከግሪክ መንግሥት ጋር የተፈረመውን የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በግሪክ መንግሥት መካከል የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር | cooperation , between the Government of the Federal De ለማድረግ እ.ኤ.አ ኖቬምበር ፳ ቀን ፲፱፻፲፰ አቴንስ ላይ ስምምነት የተፈረመ ስለሆነ ፡ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋዮቹ ሀገሮች በየሕገመ ንግሥታዊ ሥርዓቶቻቸው መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን አንዱ ለሌላው ካሳወቀበት የመጨረሻ ቀን ጀምሮ ከሚቆጠር ፴ ቀን በኋላ | completion of the constitutional procedures required for this እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር፳፩ ቀን ፲፱፻፶ዓም | Agreement at its session held on the 30 ' ' day of November , ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / 1 ) and ( 12 ) of Article 55 of the Constitution , it is hereby መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ከግሪክ መንግሥት ጋር የተደረገው የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፪ / ፲፱፻ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ) ገጽ ፭ሺ፬፻፴፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፰ ዓም ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በግሪክ መንግሥት መካከል የኢኮኖሚና የቴክኒክትብብር ለማድረግ እ.ኤ.አ ኖቬምበር ፳ ቀን ፲፱፻፲፰ አቴንስ ላይ የተፈረመው ስምምነት ጸድቋል ። ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ህዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም. ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ