×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፬/፲፱፻፮ ዓ.ም ከጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረ ታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ ኣሥረኛ ዓመት ቁጥር ፴፱ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፬ / ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ከጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረ | Investment Encouragement and Reciprocal Protection ታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት | Treaty with the Federal Republic of Germany Ratification ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ . ገጽ ፪ሺ፮፻፶ አዋጅ ቁጥር ፬፻፬ / ፲፱፻፮ ከጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ኣ ዋ ጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሥትና በጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መካከል ኢንቨ ስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስ | Reciprocal Protection of Investment between the ጠት የሚያስችል ስምምነት ጥር ፲ ቀን ፲፱፻ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገሮች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ በመገለፁ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ Representatives of the Federal Democratic Republic ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳ ቀን of Ethiopia has ratified the said Treaty at its session ፲፱፻፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፳ ሺ ፩ እ ሺ፪፻፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፱ .. ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ጋር | 1. Short Title ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፬ / ፲፱፻፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መካከል ኢንቨስትመ | 2 Ratification of the Treaty ንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ ጥር ፲ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የኢትዮጵያ ኢንቨስትመነት ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመነት ኮሚሽን ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ኃላፊነት ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና 4. Effective Date ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?