ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትግንቦት፰ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፰ኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ ግንቦት ፰ ቀን ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፭ ፲፱፻፲፬ ዓም የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ( አራተኛ ማሻሻያ ) ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ .. አዋጅ ቁጥር ፪፻፻፭ / ፲፱፻፲፬ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅትን ስምምነት አራተኛ ማሻሻያ ለማዕደቅ የወጣ አዋጅ የዓለም ኣቀፍ የገንዘብ ድርጅት አስተዳዳሪዎች ቦርድ እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ባሳለፈው ውሳኔ ቁጥር ፶፪ ፬ | Monetary Fund has approved , by Resolution No. 52-4 የድርጅቱን ስምምነት ኣራተኛ ማሻሻያ የተቀበለው በመሆኑ ፣ ይህንኑማሻሻያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ . ስ አንቀጽ / ፩ እና ፲፪ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ስምምነት | Democratic Republic of Ethiopia , it is hereby proclaimed as ( እራተኛ ማሻሻያ ) ማጽደቂያ ቁጥር ፪፻፸፭ / ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያው ስለመጽደቁ የዓለም ዓቀፍ የገንዘብ ድርጅት ስምምነት ኣራተኛ ማሻሻያ ፀድቋል ። ፫ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅከግንቦት ፳ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፰ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩