የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ አዲስ አበባ - ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፷ / ፲፱፻፷፮ዓ.ም አረቢያ ሠ ነገሥት መንግሥት ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ተጽደቂያ አዋጅ የተደረገ ገጽ ፪ሺ፭፻፳፭ አዋጅ ቁጥር ፫፻፮ / ፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሳውዲ አረቢያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መካከል የተደረገውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ትራንስፖርት ኣገልግሎት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ በሳውዲ አረቢያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መካከል | Kingdom of Saudi Arabia was signed in Addis እኤ.አ. ሜይ ፳፮ ቀን ፪ሺ፪ አዲስ አበባ ላይ | Ababa on 26 Day of May , 2002 , የተፈረመ በመሆኑ ፤ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በአገሩ ሕግና that the Agreement shall come into force on the መጽደቁን የሚያረጋግጥ የመጨረሻ የማስታወቂያ እንዲደርስ ካደረገበት እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፤ አረቢያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትም ስምምነቱን መጽደቁን ያረጋገጠ በመሆኑ ፤ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Representatives of the Federal Democratic ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | Republic of Ethiopia has rarified the said ስለሆነ ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፴ ሺ ፩ ጽ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ... ቁጥር ፳፯ ... ጥር ፳፯ ቀን ፲፱ጀ 5 ዓም በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና | Article 55 Sub - Article ( 1 ) and ( 12 ) of the / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ከሳውዲ አረቢያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሳውዲ አረቢያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መካከል እ.ኤ.አ ሜይ ፳፮ ቀን ፪ሺ፪ አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ሥልጣን የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት