የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ - ግንቦት ፳፯ ቀን ፲፱፻፵ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ማውጫ - አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፭ / ፲፱፻፲ ዓ•ም• ለማዳበሪያ ግዥ ማስፈጸሚያ የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ በከፊል ለመሸፈን ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፯፻፶ | አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፭ / ፲፱፻፶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለማዳበሪያ ግዥ ማስፈጸሚያ የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ በከፊል ለመሽፈን የሚውል መጠኑዩኤ• ፳፰ሚሊዮን ( ሃያ ስምንት ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) የሆነ ገንዘብ የሚያስ ገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ ኤ . አ ፌብሩዋሪ ፳ ቀን ፲፱፻፶፰ በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ - መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሉች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፡ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፳፯ ቀን ፲፱፻፶ ዓም . ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ng መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለማዳበሪያ ግዥ ማስፈጸሚያ የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ በከፊል ለመሽፈን ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩ ፻፲፭ / ፲፱፻፶ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። Iነጋሪት ጋዜጣ ፖግቁ፰ሺ፩ ያንዱ ዋጋ 2 : 30 ጅትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢ ፡ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካልማትፈን ። መካከል እ . ኤ አ ፌብሩዋሪ ፳ ቀን ፲፱፵፰ በአቢን የቀረ ረመው ቁጥር ኤፍ / ኢቲኤችኤንኤቲኤፍኤር / EN / የብድር ስምምነት ነው ። | ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተኘው ኡፍ ሚሊዮን ( ያስምንትሚሊዮኒትስአፍአካውንበብድ ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረ - በዚህ አዋጅሥልጣን ተሰጥቶታል ፡ ፩ አዋጁየሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፳፯ ቀን ፲፱፻፵ ዓ . ም . ጀምሮ የጸና ይሆናል ” አዲስ አበባ ግንቦት ፳ቀን ፲ ዓ . ም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት