×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የከተማ ነዋሪዎች ማኅበራትና የከተማ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 206/1981

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባኛ ዓመት ቍጥር ፲፭
የአንዱ ዋጋ 0.60
ወ ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፮ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
◆ ኅብረተ # ብኣዊት
የከተማ ነዋሪዎች ማኅበራትና የከተማ አ ů ተዳደር አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፮፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የከተማ ነዋሪዎች ማኅበራትና የከተማ አስተዳዶር አ ዋ ጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፲፬
ኢትዮጵያ -
አብዮቱ እስካሁን ያስገኛቸውን ድሎች ለመጠበቅና ተጨ ማሪ ድሎችንም ለመጐናጸፍ በሚደረገው ትግል የከተማ ነዋ ሪዎች ማኅበራት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ይበልጥ ሊያበረ ክቱ በሚያስችላቸው ሁኔታ መደራጀት ያለባቸው መሆኑን በመገንዘብና ፤
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
ሰፊው የከተማ ነዋሪ ሕዝብ በኅብረተሰብኣዊነት ፍልስ ፍና እየተመራ በቀበሌ ፤ በከፍተኛና በአጠቃላይ የከተማ ነዋሪ ዎች ማኅበራት በመደራጀት ራሱን በራሱ ለማስተዳደር እን ዲችል የከተማን ቦታና ትርፍ ቤት የመንግሥት ንብረት ለማ | Government Ownership of Urban Lands and Extra Houses ድረግ በወጣው አዋጅና በከተማ ነዋሪዎች ማኅበራት ማጠና ከሪያና የማዘጋጃ ቤቶች አዋጅ የተጣለውን ጽኑ መሠረት ለማጠናከር እንዲያመች የከተማ ነዋሪዎች ማኅበራት አመ ራራቸውን ከአንድ ማዕከል እንዲያገኙ ማድረግ በማስፈለጉ ፤
የከተማ ነዋሪዎች ማኅበራት ሥልጣንና ተግባር በተለያዩ | dwellers ' associations were heretofore provided in various pro አዋጆች ላይ የተገለጸ በመሆኑና ይህም ለሥራ አፈጻጸማቸው | clamations has created inconveniencies in implementing them አመች ሆኖ ባለመገኘቱ በየአዋጆቹ የተመለከቱትን ማጠቃ ለል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና
ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደ, ሚኒስትሮች
ለመወሰን በወ
ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠ ረት የሚከተለው ታውጁአል "

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?