×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ኣዋጅ ቁጥር 2093 የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ቁጥር ለመቀነስና የተቀነሱትን ከኅብረተሰቡ ጋር መልሶ ለማዋሀድ ለሚያስችለው ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበርብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ ጥር ፰ ቀን ፲፱የን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴ ፲፱፻፶፫ ዓም የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ቁጥር ለመቀነስና የተቀነሱትን ከኅብረተሰቡ ጋር መልሶ ለማዋሀድ ለሚያስችለው ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ... ገጽ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴ ፲፱፻፳፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዓቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ቁጥር ለመቀነስና የተቀነሱትን ከኅብረተሰቡ ጋር መልሶ ለማዋሀድ ለሚያስችለው ፕሮጀክት | Democratic Republic of Ethiopia and the International ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ - አር ፩፻፴፫ ሚሊዮን ፯የሺህ | Development Association stipulating that the International ( አንድ መቶ ሠላሳ ሦስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺ ኤስዲ - አር | Development Association provide to the Federal Democratic የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | Republic of Ethiopia a Credit amount of SDR 133,700,000 ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል | special Drawing Rights ) for Finanicing Emergecny De እ.ኤ.አ ዲሴምበር ፳፩ ቀን ፪ሺ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ | mobilization and Reintegration Project , was signed in በመሆኑ ፡ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መዐደቅ ስላለባቸው : ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፫ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | January , 2001 ; መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ቁጥር ለመቀነስና የተቀነሱትን ከኅብረተሰቡ ጋር መልሶ ለማዋሀድ ለሚያስ ችለው ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማትማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴ / ፲፱፻፵፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሸ፩ ገጽ ፩ . ፬፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ – ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፫ ዓ • ም • ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፳፩ ቀን ፪ሺ በዋሽንግተን ዲ - ሲ- የተፈረመው ቁጥር ፫ሺ ፱፻፴፯ ኢት • የብድር ስምምነት ፫ • የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲአር ፩፻፴፫ ሚሊዮን የሺህ ( አንድ መቶ ሠላሳ ሦስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺ ኤስዲ - አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ቁጥር ፰ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?