የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፫ ፲፱፻፶፫ ዓ.ም ለመድኃኒት ዕፅዋት ጥበቃና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ ገጽ ፭ሺ፭፻፴፩ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፫ ፲፱፻፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለመድኃኒት ዕፅዋት ጥበቃና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ አር ፪ ሚሊዮን ( ሁለት | Democratic Republic of Ethiopia and the International ሚሊዮን ኤስ - ዲ - አር የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር | Development Association stipulating that the International ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና | Development Association provide to the Federal Democratic በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ኤፕሪል ፲፮ ቀን | Republic of Ethiopia a Credit amount of SDR 2,000,000 ( two ፪ሺ፩ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | in Washington DC . on the 16 day of April , 2001 ; ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለመድኃኒት ዕፅዋት ጥበቃና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፫ ፲፱፻፵፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ሺ፩ # ጽ ፩ሺ፭፻፴፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፩ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፳ ዓም : ፪ . ትርጓሜ ደዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌ ፣ ራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ ጎት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ኤፕሪል ፲፮ ቀን ፪ሺ፩ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፫ሺ፬፻፳፩ ኢት የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲ - አር ፪ ሚሊዮን ( ሁለት ሚሊዮን ኤስዲአርጎ በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ጎይእንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ