የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፯ አዲስ አበባ መጋቢት ፲ ቀን ፪ሺ፪
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፯ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
ለምሥራቅ አፍሪካ የግብርና ምርታማነት ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኀበር ጋር የተፈረመው የፋይናንስ ስመምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፪፻፲፭
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፯ / ፪ሺ፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ ኣዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርእስ
ይህ አዋጅ " ለምሥራቅ አፍሪካ የግብርና ምርታማነት ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተፈረመው የፋይናንስ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፯ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ያንዱ ዋጋ
____ ብርና ምርታማነት |
ለምሥራቅ አፍሪካ
፳ሚሊዮን፩፻ሺ ኤስ.ዲ.አር. / ሃያ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር / ብድር የሚያስገኘው የፋይና- | Federal Democratic Republic of Ethiopia a credit amount ያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር | Special Drawing Rights) for financing Eastern Africa መካከል እ.ኤ.አ. ሰፕቴምበር ፲፮ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም Agricultural Productivity Project, was signed in Addis
በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴ- | ives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች | has ratified said Financing Agreement at its session ምክር ቤት መጋቢት ፪ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም ባደረገው | held on the 11 " day of March, 2010; ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤
sub article (1) and (12) of the Constitution of the Federal
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹፩