ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፲፬
ባገር'ውስጥ ' ባመት
ያንዱ '
የጋዜጣው ' ዋጋ
ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻ሮ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፯ ፲፱፻፸ ዓ ም.
_ ብረተ û ብኣ E
የቡልጋሪያ ሕዝባዊ ሪፑብሊክ መንግሥት የብድር ስምምነት አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፸፱
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፯ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግ ሥትና በቡልጋሪያ ሕዝባዊ ሪፑብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
/ … ደ ም »
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦለት ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ _ አስተዳደር ደርግም ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፸ ዓ ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል "
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የቡልጋሪያ ሕዝባዊ ሪፑብሊክ መንግሥት የብድር ስምምነት አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፯ ፲፱፻፸ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም.
ለልዩ ልዩ የልማት ፕሮዤዎች ማስፈጸሚያ እንዲውል ከቡልጋሪያ ሕዝባዊ ሪፑብሊክ መንግሥት ስለተገኘው የሃያ | Military Government of Socialist Ethiopia and the Government ሚሊዮን (20,000,000) የቡልጋሪያ ሊቫ ብድር በኅብረተሰብ ኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በቡልጋሪያ | by the Government of the People's Republic of Bulgaria to the
ሕዝባዊ ሪፑብሊክ መንግሥት መካከል መጋቢት ፳፩ ቀን
፲፱፻፸ ዓ. ም. ሶፊያ ውስጥ የብድር ስምምነት ስለተፈረመ ı / various development projects was signed in Sofia on the 30th
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል “
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)