×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻/፲፱፻፮ ዓ.ም ለገጠር ከተሞች ኤሌክትሪክ ስርጭት ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከአረብ ባንክ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፵፩ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻ / ፲፱፻፮ ዓ.ም ለገጠር ከተሞች ኤሌክትሪክ ስርጭት ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከአረብ ባንክ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅገጽ ፪ሺ፮፻፳ አዋጅ ቁጥር ፬፻ / ፲፱፻፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለኣፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ለገጠር ከተሞች ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀ | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ፱ ሚሊዮን ፫፻፲ Arab Bank for Economic Development in Africa ሺ የአሜሪካን ዶላር ( ዘጠኝ ሚሊዮን ሦስት መቶ | stipulating that the Arab Bank for Economic ሃምሣ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ) የሚያስገኘው የብድር | Development in Africa provide to the Federal ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ 9,350,000.00 ( mine million three hundred and fifty ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ | thousand United states Dollars ( USD 9,350,000 ) for ልማት መካከል እ.ኤአ. ሜይ ቀን ፪ሺ፩ በካይሮ | financing the Rural Electrification project was የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ አለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ የሕዝብ ተወካዮች | Representatives of the Federal Democratic ምክር ቤት ሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም | Republic of Ethiopia has ratified said Loan ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፫ ሺ ፩ * ኣብሊክ ገጽ ቪደ፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲ጀ፰ ዓ.ም በሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለገጠር ከተሞች ኤሌክትሪክ ስርጭት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ ፬፪ / ፲፱፻፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ ፫ ቀን ፪ሺ፩ በካይሮ የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ፡፡ ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፱ ሚሊዮን ፫፻፶ ሺ የአሜሪካን ዶላር ( ዘጠኝ ሚሊዮን ሦስት መቶ የአሜሪካን ዶላር ) በብድር ስምምነቱን በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲፱፻፵፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?