×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ሸለቆዎች ልማት ጥናት ባለስልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 318/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ስድስተኛ ዓመት ቊጥር ፲፮
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ጵ ያ ጊ ዜ ያ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፱ ዓ.
ኦዋጅ ቍጥር ፻፲፰ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ሸለቆዎች ልማት ጥናት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፻፴፱
አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፰ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ሸለቆዎች ልማት ጥናት ባለሥልጣን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያን የሶሻልና የኢኮኖሚ እድገት ለማፋጠን የሀ ገሪቱን የተፈጥሮ ሀብቶች በሚገባ በጥቅም ላይ ማዋል በማስ ፈለጉ ፤
ይህንንም የሸለቆዎች የተፈጥሮ ሀብቶች ጥናትና ምርምር እና የልማት ቅንጅት ማዕከላዊነት ባለው አመራር ተግባራዊ ለማድረግ ራሱን ቻለና አስፈላጊው ሥልጣንና ተግባርያለው አንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ ሸለቆዎች ልማት ጥናት ባለሥ ልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፰ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
የፖስታ ማጥን ቍጥር Ç ሺ (103 } ,
የሀገሪቱን የሸለቆዎች የተፈጥሮ ሀብቶች በተመዛዘነና ዘላ ቂነት ባለው መንገድ በጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል በተ WHEREAS, continued integrated utilization of the natural ለይም ለልማት ወሳኝ የሆነው የው ሀብት በተቀናጀና በተ resources in the nation's valleys and, in particular, coordinated ቀነባበረ ዘዴ ለመስኖ እርሻና ለልዩ ልዩ አልግሎቶች እንዲ | optimal allocation of water resource, indespensable for develop ውል ለማድረግ የሚያስችል ጥናትና ምርምር ማካሔድ አጣ " ment, to irrigation and other uses calls for study and research
ዳፊ ተግባር በመሆኑ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት | Military Administrative Council and the Couneil of Ministers Pro
የሚከተለው ታውጅዋል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?