×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ከማንኛቸውም ገቢ ግብር ስለማይከፈል የወጣው አዋጅ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 155/1978

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቍጥር ፫
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባር • ውስጥ × ባመት '
በ፮ ፡ ወር '
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
j ያዊ ወታደፊው
፲ ፱ ፻ ፸፩ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፭ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
ገጽ ፶፬
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፭ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገ S ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻ ፲፱፻፷፱ አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርዕስ !
ይህ አዋጅ « ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወ ጣው አዋጅ (ማሻሻያ) አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፭፲፱፻፸፩ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
፪ ፤ ማ ሻ ሻ ያ ፤
ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፫ / ፲፱፻፶፫ ዓ.ም. (እንደተሻሻለ) እንደሚከተ ለው በተጨማሪ ተሻሽሏል ፤
፩ አንቀጽ ፫ (ሀ) ተሽሮ በሚቀጥለው አዲስ አንቀጽ F (ሀ) (፩) እና (፪) ተተክቷል ፤
« (ሀ) ፩) « ድርጅት » ማለት የንግድ ሥራ የሚያካሒድ በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው የመንግ ሥት ወይም የግል ድርጅት ወይም ማኅበር ሲሆን የኅብረት ሥራ ማኅበርን አይጨምርም
ኢትዮጵያ
« ፪) « የኅብረት ሥራ ማኅበር » ማለት በኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ መሠረት የተቋቋመ ማኅበር ነው ። »
መንግሥት
፪ አንቀጽ ፬ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፬ ተተ ክቷል ፤
« ፬ በዚህ አዋጅ ውስጥ በተገለጸው መሠረት ገቢ ያለው ማናቸውም ሰው ወይም ድርጅት ግብር ይከፍላል ። ይህም ግብር የሚታሰበው ፤ የሚወሰ
አዲስ አበባ መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር ንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?