አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፷፱
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፭ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. የሸክላ ምርቶች ማምረቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፵፩
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስ ትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹ አንቀጽ ፬ ፪ እና በመፃኑ የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹ ï አንቀጽ ፵፯ ፩ሀ መሠ ት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩ ·
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የሸክላ ምርቶች ማምረቻ ድርጅት ማቋቋ ሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፭ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
መ ቋ ቋ ም
፩ የሸክላ ምርቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል
፫ · ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆ¬ ባለ ሥልጣን ይሆናል
አዲስ አበባ የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፭ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የሸክላ ምርቶች ማምረቻ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስ COUNCIL OF MNISTERS REGULATIONS TO PROVIDE
ትሮች ምክር ቤት ደንብ
የፖስታ ጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)