×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ሖርቲካልቸር ልማት ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 152/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፵፫ አዲስ አበባ ግንቦት ፳፱ ቀን ፪ሺዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፶፪ / ፪ሺ
የኢትዮጵያ የሖርቲካልቸር ልማት ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፬ሺ፩፻፲፰
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፪ / ፪ሺ
የኢትዮጵያ የሖርቲካልቸር ልማት ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምከር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፪ / ፪ሺህ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል:
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | Duties of the Executive Organs of the Federal
፩. ‹‹ ሖርቲካልቸር ›› ማለት አትክልት ፣ ፍራፍሬ ፣ አበባና ለህክምናና ለምግብ ማጣፈጫነት የሚውሉ ተክሎችን ይጨምራል ፣
‹‹ የሖርቲካልቸር ማህበር ›› ማለት የኢትዮጵያ የአትክልት ፣ የፍራፍሬና የአበባ አምራችና ላኪዎች ማህበር ማለት ነው !
ያንዱ ዋጋ
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ 2. Definitions በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፧
‹‹ ግብዓት ›› ማለት ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ ንጥረ ነገሮችና ቁሳቁሶች ያጠቃ ልላል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?