ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፲
ነ ጋ ሪ ት ፡
የጋዜጣው ዋጋ
ባር'ስ E ባት '
በ ' ር 3 ብር
፲፱፻፷፯ ዓ.
አዋጅ ቍጥር ፲፩፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የዕድገት በኅብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ
ማረሚያ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም.
ማረሚያ ቍጥር ፫፲፱፻፷፯ ዓ.ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ሕዝቡም ተባብሮ ችግሩን እንዳያስወግድ ግለሰቡ ራሱን ወዳድና ከራስ በላይ ነፋስ በሚል ፍልስፍና እንዲያምን በመ ደረጉ ፤
አዲስ አበባ ኅዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ ም
ኢትዮጵያ ትቅደም በሚለው ፍልስፍና መሠረት ይህ ሁኔታ መቀጠል የሌለበት በመሆኑ ፤
ትምህርትም አስተማሪ በክፍል በሚያስተምረውና ተማ ሪው በቃሉ በሚያጠናው ብቻ የተወሰነ ሳይሆን ከሥራ ጋር ሲዋሐድ እውነተኛ ትምህርት እንደሚሆን በማመን ፤
ይህንንም ከግቡ ለማድረስ የአስተሳሰብ ለውጥ ማስገ ኘት አስፈላጊ ስለሆነና ለዚሁም ተግባር ተማሪና አስተማሪ ሌሎችም ጭምር መሰለፍ ያለባቸው መሆኑን በማመን ፤
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል " የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ F ፻፷፬ (1364)
አዋጅ ቍጥር ፲፩፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የዕድገት በኅብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ ለማድረግ የወጣ አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያ ሕዝብ በጨቋኝ መኳንንት ፤ መሳፍንት ከበርቴ ፤ በተጨቋኝ ላብ አደር ሠራተኛ ገበሬ ሥርዓቶችና WHEREAS, the gap in the standards of living between the መደቦች እንዲሁም የአገሪቱ አስተዳደር በቆርቋዥ ገጠርና | exploiting feudality, aristocracy, bourgeoisie, and the urban በታዳጊ ከተማ ተከፍለው በነዚህ መካከል የኑሮ ደረጃ መራ ራቅ እየሰፋ በመሄዱ ፤
የኢትዮጵያ ሕዝብም እርስ በርስ እንዳይገናኝ ፤ እንዳይፈ ቃቀርና እንዳይተባበር ብዙ የሚለያዩ ገደቦች በመደረጋቸው | social interaction, mutual devotion and cooperation among the
በከተማና በገጠር ኗሪዎች መካከል ያለውን የኑሮ ደረጃ | pia Tikdem ” to narrow the gap between the standards of living ልዩነት ለማጥበብ በአካባው የሚገኙትን ሰዎች በማስተባ በር በተጨማሪም በወጣቱ ዕውቀት በመጠቀም የገሩን ኑሮ ማሻሻል የኢትዮጵያ ትቅደም ፍልስፍና ዓይነተኛ ዓላማ በመሆኑ ፤
| people at each locality and through employment of the talent