የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ አዲስ አበባ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
ለአነስተኛ ከተሞች የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮግራም | European Investment Bank Finance Contract for Small Town ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአውሮፓ ኢንቬስትመንት Water and Sanitation Programme Ratification Proclamation ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ | Page 3617 ገጽ ፫ሺ፮፻፲፯
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴ ፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት የወጣ አዋጅ
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " ለአነስተኛ ከተሞች የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ ለማግ ኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፴ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ L ችላል፡
ያንዱ ዋጋ
ለአነስተኛ
የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮግራም ከፊል ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፲፮ ሚሊዮን ፭ መቶ ሺህ ዩሮ / አስራ ስድስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዩሮ / የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአውሮፓ ኢንቬስት | small Town Water and Sanitation Project was signed in መንት ባንክ መካከል እኤአ. ዲሴምበር ፲፱ ቀን ፪ሺ፮ በሉክዘምበርግ የተፈረመ በመሆኑ ፤
| European Investment Bank stipulating that the European
| Luxembourg on the 19th day of December 2006 ;
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ atives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ላዊ ዲሞክራሲያዋ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | has ratified said Finance Contract at its session held on ቤት ግንቦት ፱ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ the 17th day of May, 2007; ያፀደቀው ስለሆነ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩