ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቊጥር ፩
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲ ፱ ፻ ፸፪ ዓ. ም.
| አዋጅ ቍጥር ፩፻፸ / ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ. አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፩ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የኤክሣይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ. የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፲፯ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
E- ብረታ û ብኣዊ †
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
(እንደተሻሻለ) እንደገና ማሻሻል ስላስፈለገ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የትራንዛክሽን ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የትራንዛክሽን ታክስ አዋጅ ቍጥር ትሮች
ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
ዓ. ም.
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፱ ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
የትራንዛክሽን ታክስ አዋጅ ቍጥር ፪፻፭ ፲፱፻፶፭ ዓ. ም. እንደተሻሻለ እንደገና እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
፩ አንቀጽ ፭ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፭ ተተክቷል ፤
« ፭ ፩ ከውጭ አገር በሚገቡና ወደውጭ አገር በሚ ላኩ የንግድ ዕቃዎች ላይ የሚከፈለውን ታክስ ዕቃዎቹ በሚገቡበትና በሚወጡበት የጉምሩክ ጣቢያዎች ላይ የጉምሩክና ኤክሳይዝ አስተዳደር በገመተው ዋጋ ቀጥሎ በተመለከተው መሠረት እየወሰነ ያስከፍላል ፤
አዲስ አበባ ጥምቅት ፩ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የፖታ ሣጥን ቍጥር ፳ሺ፴፩ (1031)