×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የቡና ተጨማሪ ቀረጥ (ሱር ታክስ) (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር 66/1979

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፩
የአንዱ ዋጋ ብር 0.55
E ኅብረተሰብኣዊት
ወታደራዊ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ጊ ያ ዊ ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋዜጣ
፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፷፮ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. የቡና ተጨማሪ ቀረጥ (ሱር ታክስ) (ማሻሻያ) ደንብ
ገጽ ፩፻፳፩
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፷፮ ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. የ፲፱፻፶፮ ዓ. ም. የቡና ተጨማሪ ቀረጥ (ሱር ታክስ) ደንብን እንደገና ለማሻሻል የወጣ ደንብ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት`ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ ፤ አውጪው ባለሥልጣን ፤
ይህ ደንብ የገንዘብ ሚኒስትር በ፲፱፻፴፭ ዓ ም. የቢዎችና የወጪዎች ሸቀጦች የጉምሩክ ቀረጥ አዋጅ (እንደተሻሻለ) በአንቀጽ፭ (ሀ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ያወጣውነው ።
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ ደንብ « የቡና ተጨማሪ ቀረጥ (ሱር ታክስ) (ማሻሻያ) ደንብ ቍጥር ፷፮፲፱፻፸፩ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስይቻላል ። ፫ ፤ ማ ሻ ሻ ያ
የ፲፱፻፶፮ ዓ. ም. የቡና ተጨማሪ ቀረጥ (ሱር ታክስ) ደንብ (የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፪፻፹ ፲፱፻፶፮ ዓ. ም.) (እንደተሻሻለ) እንደገና እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ አንቀጽ፬ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ፬ ተተክቷል ፤ « ፬ እ - ኤ- X በ፲፱፻፸፮ ዓ ም- ዓለም አቀፍ የቡና ስም ምነት መሠረት ተጠናቅሮ በሚገኘው ታክሱ ከሚከ ፈልበት ቀን አስቀድሞ በሚገኘው የመጨረሻው ቀን የሥራ መዝጊያ ላይ ኤክስ ዶክ ኒው ዮርክ በዋለው የቡና ገበያ በነበረው የዕለቱ መካከለኛ (ኮምፖዚት) ዋጋ መሠረት ከኢትዮጵያ ወደውጭ አገር በሚወጣ ቡና ላይ ሁሉ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፭ የተመለከተው ተጨማሪ የቡና ቀረጥ (ሱር ታክስ) ይከፈልበታል ። በክፍያ መፈጸሚያው ጊዜ እንደዚህ ያለው ያልታወቀ እንደሆነ ተጨማሪው የቡና ቀረጥ በመጨ ረሻ ጊዜ በታወቀው ዋጋ መሠረት ታስቦ ይከፈልና በትክክለኛው ዋጋ መሠረት በሰባት ቀናት ውስጥ ይስተካከላል ። »
ዋጋ
፬፲ ደንቡ የሚጸናበት ቀን
ኢትዮጵያ
ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ተፈራ ወልደ ሰማዕት
የገንዘብ ሚኒስትር
አዲስ አበባ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ ም.
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?