ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፳፰
የጋዜጣው 1 ዋጋ I
ባር ' ውስጥ " ባመት '
ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
በ፯ ' ወር '
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፴፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፩ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፮
ገጽ ፩፻፯
አዋጅ ቍጥር ፴፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶችን ስለማቋቋምና ስለማ ካሔድ የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የ የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ.
ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋ ____
፤ ማ ሻ ሻ ያ ፤
የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች አዋጅ ቍጥር ፳፲፱፻፷፯ ዓ. ም. እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። ፩ አንቀጽ ፯ ተሠርዟል
፪ አንቀጽ ፰ ፲ ፱ H ፲ ¤ ፲፩ እና ፲፪ እንደቅደም ተከተላ ቸው አንቀጽ ፯ ፤ ፰ ፤ ፱ ፤ ፲ እና ፲፩ በመሆን አዲስ ቍጥር ተሰጥቷቸዋል "
፫ ፤ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ፤
ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ።
አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶች 1. አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቍጥር ፴፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ቢንስ በወር አንድ ዜ ይታተል "
የፖስታ ሣን ቍⓜር ፩ሺ g (1031)