የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ ጥር ፲፬ ቀን ፲፱፻፺፱
አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፪ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
ለገጠር የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረ መው የብድር ስምምነት ማዕደቂ ያአዋጅ … ገጽ ፫ሺ፭፻፳፪
አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፪ / ፲፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ ለገጠር የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማስፋ ፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓ ለም O ቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው ፭፻፲፪ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ 2.30
ለገጠር የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፺፪ሚሊዮን ፰መቶ ሺህ | Democratic Republic of Ethiopia and the International ኤስ.ዲ.አር (ዘጠና ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ | Development Association stipulating that the International በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ዴሞክራሲያዊ
ኤስ.ዲ.አር) ስምምነት ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ _ የልማት | for financing Electricity Access (Rural) Expansion Project, ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ኦገስት ፯ ቀን ፪ሺ፮ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ
ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም _ ባደረገው _ ስብሰባ | ratified said Loan Agreement at its session held on the ያፀደቀው ስለሆነ ፧
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.❤ ፹ሺ፩