×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፪/፲፱፻፶፭ የኢትዮ ቤልጅየም አጠቃላይ የልማት ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፱ አዲስ አበባ ጥር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፪ / ፲፱፻፶፭ ዓም የኢትዮ ቤልጅየም አጠቃላይ የልማት ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፪፪ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፶፭ የኢትዮ ቤልጅየም አጠቃላይ የልማት ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቤልጅየም መንግሥት መካከል አጠቃላይ የልማት ትብብር ስምምነት ሚያዝያ ፩ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ | Cooperation between the Government of the Federal De የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱ በሚገባ ሥራ ላይ የሚውለው ሁለቱም ወገኖች | Kingdom of Belgium was signed at Addis Ababa , on the 9 በየሕገ መንግሥቶቻቸው መሠረት አስፈላጊውን ሥርዓትከሚያሟ | day of April , 2001 ) ሉበት ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | parties fulfill their respective Constitutional requirements : ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ ቤልጅየም አጠቃላይ የልማት ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፴ሺ፩ ቁጥር ፳፱ ጥር፳፪ ቀን ፲፱፶፭ ዓም ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቤልጅየም መንግሥት መካከል ሚያዝያ ፩ ቀን ፲፱፻፫ ዓም አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው አጠቃላይ የልማት ትብብር ስምምነት ፀድቋል ። የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ስምምነቱን ሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ • አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር፳፪ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?