×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) ሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 147/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አዲስ አበባ - ሚያዚያ፲፮ ቀን ፪ሺ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፩፻፵፯ / ፪ሺ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ 0 ሺ፶፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፯ / ፪ሺ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፯ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ 2.30
፪. ማሻሻያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፮ / ፲፱፻፹፯ (እንደተሻሻለ) አንቀጽ፯ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፯ ተተክቷል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?