የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፱ አዲስ አበባ ሕዳር ፳፬ ቀን ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር / ፲፱፻፵፩ ዓ.ም የግዥ አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፪፻፲፯ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር / ፲፱፵፩ የግዥ አገልግሎት ድርጅት ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻ቷ፬ አንቀጽ ፯ / ፩ / / ሠ / | Republic of Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርእስ ይህ ደንብ “ የግዥ አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር / ፲፱፻፳ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ መቋቋም ፩ የግዥ አገልግሎት ድርጅት ( ከዚህ በኋላ “ ድርጅቱ ” እየተባለ የሚጠራ ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ። ጅ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፳፬ መሠረት ይተዳደራል ። ፫ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ። ያንዱጋ 2.30 ገጽ ፱፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ሕዳር ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፩ - ፬ . ዋና መሥሪያ ቤት የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ ይሆናል ። እንዳስፈላ ጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ። ፭ ዓላማ ድርጅቱ የተቋቋመባቸው ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው ፤ ፩ . በወቅታዊ የገበያ መረጃ ላይ የተመሠረተ የአገር ውስጥና የአለም አቀፍ የግዥ አገልግሎት መስጠት ፤ ፪ ዓለም አቀፍየግዥ አፈጸጸምን የሚመለከትየሙያምክር አገልግሎት መስጠት ፤ ፫ አጠቃላይ የግዥ ሠነዶችን የማዘጋጀት አገልግሎት መስጠት ፤ ፩ ዓላማዎቹን ከግብ ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማካሄድ ። ፮ ካፒታል የድርጅቱ ካፒታል ብር ፲፩ ሚሊዮን ፲፪ ሺህ ፱ ( አሥራ አንድ | 6. Capital ሚሊዮን አሥራ ስድስት ሺህ ዘጠኝ ሲሆን ፤ ከዚህ ውስጥብር ፱ ሚሊዮን ኞ፯ ሺህ ፰፻፶ ( ዘጠኝ ሚሊዮን ሰባ ሰባት ሺህ ስምንት መቶዝጠና በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል ። ፯ : ኃላፊነት ድርጅቱ ካለው ጠቅላላ ንብረት በላይ በእዳ ተጠያቂ አይሆንም ። ፰ ድርጅቱ የሚቆይበት ጊዜ ድርጅቱ ላልተወሰነ ጊዜ ይቆያል ፀ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣከት ቀንጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፳፱ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ