የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ - መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፱፷፱፻፲፰ ዓ.ም የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ግብርና ሥርዓት አዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፶፭ አዋጅ ቁጥር ፪፪ / ፲፱፵፰ የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ግብርና ሥርዓት ለመዘርጋት የወጣ አዋጅ በተፈጥሮ ለሚመረቱ የግብርና ምርቶችና ከእነዚሁ ለሚገኙ የምግብ ሸቀጦች በሸማቾች በኩል | organically produced agricultural products and ያለው ፍላጉት በመምጣቱ በሀገራችን በተፈጥሮ ግብርና ሊመረቱ | market for the country's organically produced ለሚችሉ ምርቶች አዲስ ገበያ የሚፈጥር በመሆኑ ፤ እንደእነዚህ ላሉት ምርቶች ያለው የገበያ ዋጋም ከፍተኛና ለገጠሩ ኅብረተሰብ የተሻለ ዋጋና የኢኮ | higher , and contributes towards the artainment of ኖሚ ዕድገት ለማስገኘት ጠቀሜታ ያለውና የኣመ | better price and economic perspective for the rural ራረት ዘዴውም የመሬትን ለምነት ፣ ብዝሃ ሕይወ | population while the way in which they are produced ትንና የአካባቢ ደህንነትን ለመጠበቅ አስተዋፅኦ | involves less intensive use of land and the protection ሊያደርግ የሚችል በመሆኑ ፤ የመጣውን የምርቱን ተፈላጊነት ለማርካትም የግብርና ምርቶችና የምግብ ሸቀጦች | such agricultural products and foodsuff are being በተፈጥሮ ወይንም ሰው ሰራሽ የሆነ ኬሚካል ጥቅም | placed on the market with labels stating or implying ላይ ሳይውል የተመረቱ መሆናቸውን የሚገልጹ ወይንም ይህ ዓይነቱ እንድምታ ያላቸው ምልክቶች | organically_or እየተደረገባቸው ለሸማቾች በዝያ ውስጥ በመቅረብ | chemicals . Therefore , it is necessary to show to the መሆናቸውን አስፈላጊ በመሆኑ ፣ በሀገራችን በመካሄድ ላይ የሚገኘው የግብርና ምርቶች የአመራረት ሥርዓት የተፈጥሮ ግብርና 1 requirements_of organic agricultural production አመራረት የሚጠይቀውን የሚያሟላና በቀላሉ ምርቱን ለዓለም ገበያ ማቅረብ | the products in the international market የሚያስችል በመሆኑ ፤ ያች ቀጋ 440 / ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ተለቆ ፩ / “ ሚኒስቴር ” ማለት የግብር ' ዱራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ለተፈጥሮ የግብርና “ አገሮችም እንደእነዚህ ያሉትን ምርቶች ለመጠቀም | target markets have already adopted ules and የሚያስችሉ ደንቦችን ያፀደቁና ሥርዓቶችንም የዘረጉ በመሆናቸው ፤ የተፈጥሮ የአመራረት ዘዴዎችን በመጠቀም የተ መረቱ መሆናቸውን የሚገልጹ ምልክቶች የሚደረ ጉባቸው የግብርና ምርቶችን በሚመለከት የአምራቾ | organic production methods , the country should ችንና የሸማቾችን ጥቅም ለማስጠበቅ መሟላት የሚገ | prescribe the minimum requirements which must be ባቸውን መሠረታዊ መስፈርቶች በሀገራችንም በግ ! complied therewith ; ልጽ ማስቀመጥ የሚገባ በመሆኑ ፤ ይህም የአመራረት ፣ የአደረጃጀትና የአሰረጫጨት ሥርዓት በሌሎች አገሮች የተለመደና ተቀባይነት | internationally accepted production , processing and ያገኘ በመሆኑ በአገራችን እንዲሰራበት በተፈጥሮ | distribution system in our country , and all operators ዘዴ የተመረቱ መሆናቸውን የሚጠቅሱ ምልክቶችን | using labels referring to organic production should የሚጠቀሙ ኦፕሬተሮች የተወሰኑትን መሠረታዊ መስፈርቶች ማሟላታቸውን ለማረጋገጥ ዕውቅና ባላ | accredited inspection and certification bodies , to ቸው የኢንስፔክሽንና የሰርተፊኬሽን አካላት በመደበ ኛነት በሚከናወኑ የክትትል ሥርዓቶች ውስጥ ማለፍ የሚገባቸው በመሆኑ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተ | Republic of Ethiopia , it is hereby proclaimed as ለው ታውጇል ፡፡ ክፍል አንድ ጠ ቅ ላ ላ ፩ . አጭር ርዕስ አዋጅ “ የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር ፬፴፪ / ፲፱፻፲፰ ” ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤ የገጠር ልማት ሚኒስቴር ነው ፤ “ እውቅና ” ማለት የኢንስፔክሽንና የሰርተፊኬ ሽን አካላት ኢንስፔክሽን ለማድረግና የሰርተ ፊኬሽን አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላ ቸው ስለመሆኑ ሚኒስቴሩ በይፋ እውቅና የሚሰጥበት ሥርዓት ነው ፤ ፫ ) “ የግብርና ምርት ” ማለት በጥሬው ወይንም በተዘጋጀ መልኩ ከግብርና ተግባራት የመነ ና ለሰው ፍጆታ ወይንም ለእንስሳት መኖ ለገበያ የሚቀርብ ማናቸውም አይነት ምርት ወይንም ሸቀጥ ነው ፤ ስርጅ ዱራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ፬ : “ የተፈጥሮ ግብርና ምርት ” ማለት በአመ አደረጃጀቱና በኣሰረጫጨቱ ሰው ሰራሽ የሆኑ የኬሚካል ግብአቶችን ያልተጠ ቀመና በጀኔቲክስ ምህንድስና ዘዴ ያልተ መረተ ወይንም ያልተዘጋጀ ምርት ነው ፣ ፭ / “ እንስሳት ” ማለት ለምግብነት ወይንም ለም ግብ ዝግጅት የሚውሉ የቀንድ ከብቶችን ፣ አሣማዎችን ፣ ፍየሎችን ፣ በጎችን ፣ የጋማ ከብቶችን ፣ ዶሮዎችንና -ንቦችን የመሳሰሉ የቤት ወይም በለማጻነት የሚረቡ እንስሳትን ያካትታል ፤ ፮ “ የኢንስፔክሽንና ሰርተፊኬሽን ሥርዓቶች ” ማለት በሚኒስቴሩ በግልጽ የጸደቁ ወይንም እውቅና የተሰጣቸው ሥርዓቶች ናቸው ፤ ፯ / “ ኢንስፔክሽን ” ማለት ምርቶች በተፈጥሮ ግብርና ምርት መስፈርት መሠረት መመረ ታቸውን መዘጋጀታቸውንና መሰራጨታቸ ውን ማረጋገጥ ነው ፣ ፰ / “ ኦዲት ” ማለት የተፈጥሮ ግብርና ሥርዓት ሂደቶችና ተያያዥነት ያላቸው ውጤቶች ከሚጠበቁባቸው ግቦች ጋር የተጣጣሙ መሆ ናቸውን ለመወሰን ስልታዊና ገለልተኛ በሆነ አሠራር የሚከናወን የማረጋገጫ ዘዴ ነው ; ፱ / “ ሰርተፊኬሽን ” ማለት እውቅና የተሰጣቸው የሰርተፊኬሽን አካላት የግብርና የቁጥጥር ዘዴዎች የሚፈለጉ መሥፈርቶችን የሚያሟሉ ስለመሆናቸው በጽሑፍ ወይንም ተመጣጣኝነት ባለው ሌላ መንገድ ማረጋገጫ የሚሰጡበት ሥርዓት ነው ፤ ፲ “ የሰርተፊኬሽን አካል ” ማለት “ በተፈጥሮ የተመ ረተ ” በሚል ስያሜ የሚሸጥ ወይንም ይኸው ምል ክት የተደረገበት የግብርና ምርት የዚህን አዋጅ ድንጋጌዎችና- በአዋጁ መሠረት የወጡ ደንቦችንና መመሪያዎችን ተከትሉ የተመረተ ፣ የተዘጋጀ እንዲያዝ የተደረገ ለውጭ ገበያ የቀረበ ወይም ከውጭ ወደ መሆኑን ለማረጋገጥ ኃላፊነት የተሰጠው የራሱ መለያ ምልክት ያለው ነጻ አካል ነው ፤ ፲፩ / . “ ምልክት ” ማለት የኢንስፔክሽንና የሰርተፊ ከሽን አካላት የሚታወቁበት በኢትዮጵያ አእምሮአዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት ተመዝ ግበ ዕውቅና ያለው የሕግ ጥበቃ የሚደረ ግለት የተፈጥሮ ግብርና ምርቶች መለያ ሆኖ የተፈጥሮ ግብርና ምርትን ለማስተ ዋወቅ በምርቱ ማሽጊያ ላይ የተጻፈ ! መልክ የተቀረፀ ወይንም ከምርቱ ጋር አብሮ የሚቀርብ ወይንም ከምርቱ አጠገብ የሚታይ ምልክትነው ፣ ጥሮ ግብርና ሥርዓት በዓ ፫ሺ፫፻፲፰ ዱራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፪ ዓ.ም ፲፪ / “ ኦፐሬተር ” የተፈጥሮ የግብርና ምርቶችን ለገበያ ለማቅረብ የሚያመርት ፣ የሚያዘጋጅ ፣ ምልክቶችን የሚያደርግ ፣ ወደ ከውጭ አገር የሚያስገባ በኢንስፔክሽንና ሰርተፊኬሽን አካሉ ሰርተፊኬት የተሰጠው ማንኛውም ሰው ነው ፲፫ / . “ የተፈጥሮ ግብርና ምርት ካውንስል ” ማለት የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር የሚ ያቋቁመው ሆኖ ከኢንስፔክሽንና : ሰርተ ፊኬሽን እካላትና ኦፕሬተሮች አባል የሆ ኑበት በሰርቴፊኬሽንና በኢንስፔክሽን ላይ የሚነሱ ጉዳዮችን የሚያይ አካል ነው “ የተፈጥሮ ግብርና ምርቶች መስፈርት መመሪያ ” ማለት ሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ግብርና ምርቶች እንዴት እንደሚመረቱ ፣ እንደሚደራጁና እንደሚሰራጩ የሚያዘጋ ጀው መስፈርት ነው ፣ ፫ . የተፈጻሚነት ወሰን ይህ አዋጅ የተፈጥሮ ግብርና አመራረት ሥርዓትን በመከተል የተመረቱ መሆናቸውን የሚገልጹ ምልክቶች በሚይዙ ወይንም እንዲይዙ የሚደረጉ የግብርና አመራረት፡ አዘገጃጀት አስተሻሽግ ምልክት አደራረግህ ክምችት ፣ ማጓጓዝ ፣ ግብይት ፣ ለውጭ ገበያ መላክና ወደ አገር ውስጥ ማስገባትን በተመለከተ ተፈጻሚነት ይኖረዋል ፡፡ ፬ ዓላማ የዚህ አዋጅ ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው ፤ ፩ / የኢትዮጵያ ለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው ሆኖ ዕውቅና እንዲያገኝ ሁኔታዎችን የማመቻቸት፡ ፪ / የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ግብርና ምርቶች ተፈላ ጊነት ባላቸው ዓለም አቀፍ ገበያዎች ውስጥ ሊገቡ የሚችሉ መሆናቸውን የማረጋገጥ ፤ ፫ / አሳሳች የሆኑ ምልክቶችን በመጠቀም በኢት ዮጵያ የተፈጥሮ ግብርና ምርቶች ሸማቾች ላይ የማጭበርበር ተግባሮች እንዳይፈጸሙባ ቸው የመከላከል ፬ / የተፈጥሮ ግብርና ምርቶች በሚመረቱበት፡ በሚከማቹበት ፣ በሚጓዙበትና ለገበያ በሚ ቀርቡበት ወቅት ኢንስፔክሽን የተደረገባቸ ውና በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወጡ ደንቦ ችና መመሪያዎች የተወሰኑ መሥፈርቶችን የሚያሟሉ መሆናቸውን የማረጋገጥ ፣ እና አመታዊ ሪፖርት ለሚኒ ( 0 ) ዱራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ፭ / የተፈጥሮ ግብርና ምርቶች አመራረት ፣ ሰር ተፊኬሽንና ምልክት አደራረግ ድንጋጌዎች ለሁሉም ኦፐሬተሮች ወጥነት ያላቸው እንዲ ሆኑ የማድረግ ፡፡ ክፍል ሁለት የኢንስፔክሽንና ሰርተፊኬሽን ሥርዓት ፭ . ቁጥጥር የሚደረግባቸው አካላት ማንኛውም የተፈጥሮ ግብርና ኦፕሬተር እውቅና በተሰጠው የኢንስፔክሽንና የሰርተፊኬሽን አካል በመመዝገብ ራሱን ለሀገሪቱ የተፈጥሮ ግብርና ምርት ኢንስፔክሽንና ሰርተፊኬሽን ተገዥ የማድረግ ግዴታ አለበት ፡፡ 1 የኢንስፔክሽንና የሰርተፊኬሽን ኣካላት ማንኛውም እውቅና የተሰጠው የኢንስፔክሽንና የሰርተፊኬሽን አካል የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩበታል ፤ ፩ / በዚህ አዋጅና በአዋጁ , መሠረት በሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች የተመለከቱት እንዲ ሁም አግባብነት ያላቸው ዓለም አቀፍ መመዘ ኛዎች መሟላታቸውን የማረጋገጥ ፤ ፪ ሚኒስቴሩ እንደ አስፈላጊነቱ ጽሕፈት ቤቱ ንና መገልገያዎቹን እንዲሁም በሥሩ የተመ ዘገቡ ኦፐሬተሮችን እንዲመረምር የመፍቀድ ፤ ፫ / ሚኒስቴሩ ተግባሩን ለመወጣት አስፈላጊና የሚያምንባቸውን መረጃዎች የመስጠት ፤ ፬ / የኢንስፔክሽንና የሰርተፊኬሽን አገልግሎት የሰጣቸውን በሚመለከት የማቅረብ ፡፡ ክፍል ሦስት የእውቅናና የክትትል ሥርዓት ፯ . የሚኒስቴሩ ሥልጣንና ተግባር ሥልጣንና ተግባሮች ሚኒስቴሩ የሚከተሉት ይኖሩታል ፤ ፩ / ዕውቅና በሚሰጣቸው የኢንስፔክሽንና የሰርተ ፊኬሽን አካላት ሥራ ላይ የሚውል የተፈጥሮ ግብርና መስፈርት መመሪያ የማውጣት ፣ ዱራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ለኢንስፔክሽንና ሠርተፊኬሽን ዕውቅና የመስጠት ፣ እውቅና በሚሰጣቸው የኢንስፔክሽንና የሰርተ ፊኬሽን አካላት ሥራ ላይ የሚውል የኢንስ ፔክሽንና የሰርተፊኬሽን ሥርዓት የመመ .ስረት ፣ ተግባራዊ እንዲሆን የመከታተልና ቁጥጥር የማድረግ ፤ የተፈጥሮ ግብርናን የሚመለከቱ ተግባራትና ሕግጋት አግባብነት ካላቸው ዓለም አቀፍ የተቀናጁና የተጣጣሙ እንዲሆኑ እያጠና የማቅረብ ፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ የማድረግ ፤ የሀገሪቱ የተፈጥሮ ግብርና ሥርዓት ከዓለም አቀፍ አሠራር ጋር የተገናዘበና ተመሳሳይነት ያለው በማድረግ ሀገራዊና ዓለም አቀፍዊ ከሆኑ ተቋማትና ማህበራት ጋር ቅንጅት የሚፈጥርበትን ዘዴ የመሻት ፤ የአገሪቱ የተፈጥሮ ግብርና ምርቶች በዓለም አቀፍ ዋና ዋና ገበያዎች ተቀባይነት እንዲ ያገኙ ለማድረግ የሚያስችሉ እርምጃዎችን የመወሰድ ፤ በኢንስፔክሽንና በሰርተፊኬሽን አካል የተሰ ጠው ሰርተፊኬት በዓለም ደረጃ እንዲታወቅ የፕሮሞሽን ሥራ መሥራት ፣ እስኪታወቅ ድረስም ተመሳሳይ ሥራ ከሚያካሂዱ ሌሎች እንዲሰሩ ማድረግ ፣ ይህን አዋጅና በዚህ አዋጅ መሠረት የሚ ወጡ ደንቦችንና መመሪያዎችን በሚገባ ለማ ስፈጸም አስፈላጊ ሆኖ ባገኘው መጠን ሥል ጣንና ተግባሩን ለሌሎች መንግሥታዊ መሥ ሪያ ቤቶች በውክልና የመስጠት ፡፡ ፱ / የተፈጥሮ ካውንስል ማቋቋም ፣ ተግባሩንና ኃላፊነቱን መወሰን ፣ ፲ / ዕውቅና ሲሰጥ መፈጸም ያለባቸውን የአገል ግሎት ክፍያዎች በሚኒስትሮች ምክር ቤት ማስወሰንና እንዲሰባሰብ የማድረግ ፣ ፲፩ / ኃላፊነታቸውን በአግባቡ በማይወጡ የኢንስ ፔክሽንና የሰርተፊኬሽን አካላት ላይ ሊወሰዱ ስለሚችሉ እርምጃዎች መመሪያዎችን የማው ጣትና የማስፈጸም ፤ ፲፪ / ለተፈጥሮ ግብርና ሥርዓት መዳበር የሚያ ግዙ የኤክስቴንሽን አገልግሎትና የሥልጠና ፕሮግራሞች እንዲጠናከሩ የማድረግ ፤ ዴራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ፲፫ / የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሥርዓትና የዚህ አዋጅ አፈጻጸም በየጊዜው እንዲገመገም የማድረግ ፤ ፰ . የተፈጥሮ ግብርና ምርቶች ሥርዓት ካውንስል በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ ፱ መሠረት የሚቋቋመው የተፈጥሮ ግብርና ምር ትና ሥርዓት ካውንስል ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ሆኖ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል . ፩ በሚኒስቴሩ የሚሰየሙ አንድ ፀሐፊ ፣ ሰብሳቢና ፪ / ከኢትዮጵያ የግብርና ትዩት አንድ አባል ፫ / ከብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት አንድ አባል ፣ ከኣካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አንድ አባል ፣ ፭ ከግሉ የግብርና ልማት ዘርፍ የሚወከል አግባብነት ያለው አንድ አባል ፣ ፮ / ከንግዱ ሕብረተሰብ የሚወከል . ኣግባብነት ያለው አንድ አባል ፣ እና ፯ . ከኢንስፔክሽንና ሰርተፊኬሽን የሚወከል አንድ አባል ፣ ፪ . የካውንስሉ ተግባርና ኃላፊነት ፣ ሥልጣንና ተግባሮች ካውንስሉ የሚከተሉት ይኖሩታል ፣ ፩ / የዕውቅና ጥያቄ የሚያቀርቡ የሰርተፊኬሽንና የኢንስፔክሽን አካላት ቴክኒካዊ ተፈላጊ ሁኔታዎችን የሚያሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የመጀመሪያ ደረጃ እንዲሁም ዕውቅና በተሰጣቸው ላይ የክት ትል ምርመራ በማከናወን ለሚኒስቴሩ ለኣስ ተያየት ማቅረብ ፣ ፪ / የቀጥታ ምርመራ ስለሚደረግበትና የምር ናሙናዎች ስለሚወሰዱበት የማጥናትና የመወሰን ፣ ፫ / የተፈጥሮ ግብርና ኢንስፔክሽንና ሰርተፊኬ ሽን ኣካላትን ሪፖርቶች የመገምገም ፣ ፬ / ሥራቸውን በአግባቡ ለማይወጡ የኢንስፔክ ሽንና የሰርተፊኬሽን አካላት የጽሑፍ ማስጠ ንቀቂያ የመስጠት ወይም ለሚኒስቴሩ በማ ሳወቅ ዕውቅናቸው ለተወሰነ ጊዜ እንዲታገድ የማድረግ ' .0 ጅ መሠረት ለሚሰጣቸው ዱራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ፭ / ሥራቸውን በአግባቡ በማይወጡ የኢንስፔ ክሽንና የሰርተፊኬሽን አካላት ላይ መውሰድ ስለሚገባው ዕውቅናን የመሰረዝ የውሳኔ ሃሳብ ለሚኒስቴሩ የማቅረብ ፮ ለተፈጥሮ ግብርና ኦፕሬተሮች የሚያገለግሉ ማንዋሎችንና የአፈጻጸም መከታተያዎችን የማዘጋጀት ፯ / ስላከናወናቸው ዋና ዋና ተግባራትና ስለተገኙ ውጤቶች በየዓመቱ ለሚኒስቴሩ ሪፖርት የማቅረብ ፣ ፲ የካውንስሉ ሰብሳቢ ሥልጣንና ተግባር ሰብሳቢው . ሚኒስቴሩ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት ፣ ፩ / የካውንስሉን ሥራ ይመራል ፣ ያስተባብራል ፣ ፪ / የካውንስሉን ስብሰባዎች ይጠራል ፣ በሊቀመንበርነት ይመራል ፣ ፫ የካውንስሉን ውሳኔዎች ለሚኒስቴሩ እያቀረበ በማፀደቅ በሥራ ላይ ያውላል ፣ ፲፩ የካውንስል ስብሰባ ፩ / ካውንስሉ በሰብሳቢው ጥሪ በማንኛውም ጊዜ ሊሰበሰብ ይችላል ፣ ፪ / ካውንስሉ የስብሰባና የአሰራር መመሪያ ሊያወጣ ይችላል ፣ ፲፪ ክፍያዎች ሚኒስቴሩ በዚህ አገልግሎቶች የሚደረገው ክፍያ ሚኒስትሩ መንግሥትን በማስፈቀድ በሚያወጣው መመሪያ ይወስናል ፣ ፲፫.ዝርዝር የተፈጥሮ ግብርና ድንጋጌዎች ፩ / የተፈጥሮ በእርሻ ላይ የሚኖራቸውን የአመራረት ዘዴ ፣ የተባይ መከላከልን የተፈቀዱ ሥነሕይወታዊ መክ ላከያ ዘዴዎችን ፣ ማጓጓዝን ፣ ማከማቸትን ፣ ማዘጋጀትን ፣ ምልክት አደራረግንና ማስተ ዋወቅን እንዲሁም መሠረታዊ የኢንስፔ ክሽን መመዘኛዎችን ፣ የጥንቃቄ እርምጃዎ ችንና ለኢንስፔክሽንና ለሠርተፊኬሽን አካ ላት ዕውቅና አሠጣጥን በሚመለከት መሟ ላት የሚገባቸው መሥፈርቶች በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወጡ ደንቦች ይወሰናሉ ፡፡ 4 ራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ል መብት ፴ ቀን ፲፰ ዓ.ም ክ በተፈጥሮ ግብርና የእጽዋት አመራረትንና የእንስሳት እርባታን በተመለከተ በዚህ አዋጅ መሠረት ስሚወጡ ደንቦች ያልተደነገገ ከሆነ ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቁ መመዘኛዎች ተቀባይነትና ተፈጻሚነት እንዲኖራቸው ሊያደርግ ይችላል ፡፡ ። ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ብርና ምርቶች ሃር ሚኒስቴሩ ፩ / የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ዓርማ ይወስናል ፤ እንዳስፈላጊነቱም እንዲለ ወጥ ያደርጋል ፤ ግርማውን ለመጠቀም የሚያስችሉ ሁኔታዎ ችንና ክፍያዎችን ይወስናል ፡፡ ክፍል አራት 1. ደንብና መመሪያ ውጣት ሥልጣን ፩ / የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን አዋጅ ሰሚገባ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ደንቦችን ሊያመጣ ይችላል ። ያ ሚኒስቴሩ ይህን አዋጅና በዚህ አዋጅ መሠረት የሚወጡ ደንቦችን ለማስፈጸም መመሪያዎችን ሊያመጣ ይችላል ፡፡ ቋሚነት ለሕይኖራቸው ሕጎች ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማናቸውም ሕግ ' ደንብ ፣ መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ አዋጅ በተሽፋኑ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም ፡፡ ዜናበት ጊዜ ይህ አዋጃ በዱራል ነጋሪት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ደምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ መብት ቀን 195 ዓም ርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌራላዊ ዲሞክራሲ ሪፐብሊክ ጥንት