×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የአምስተኛ ቴሌኮሙኒኬሽን ዕቅድ ሁለተኛ ክፍል የልማት ብድር ስምምነት አዋጅ ቁጥር 41/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፴፬
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ዋጋ ፤ ባገር ' ውስጥ ▪ ባመት
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፵፩ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የአምስተኛ ቴሌኮሙኒኬሽን ዕቅድ ሁለተኛ ክፍል የል ማት ብድር ስምምነት አዋጅ.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቊጥር ፵፪፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የአራተኛ የትምህርት ዕቅድ የልማት ብድር ስምም ነት አዋጅ.
አዋጅ ቊጥር ፵ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የስድስተኛ የአውራ ጐዳና ዕቅድ የልማት ስምምነት አዋጅ.
ገጽ ፩፻፴፪
ገጽ ፩፻፴፫
ገጽ ፩፻፴፬
አዋጅ ቊጥር ፵፩ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር (አይ. ዲ. ኤ.) መካከል የተደረገውን የልማት ብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ለአምስተኛው ቴሌኮሙኒኬሽን ዕቅድ ሁለተኛ ክፍል እንዲውል ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር (አይ. ዲ. ኤ.) ስለተገኘው በልዩ ልዩ ገንዘብ የሚከፈል የአሥራ ስድስት ሚሊዮን (16,000,000) የአሜሪካን ብር ብድር ፤ በኢትዮጵያ መን ግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ግንቦት ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የልማት ብድር ስምምነት በዋሽንግ
ይህም የልማት ብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲመክርበት ቀርቦለት ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. አንቀጽ ፬ እና ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
(national Development Association (I.D.A.) providing for the | granting by the International Development Association to the
(16,000,000) United States Dollars to finance a Fifth Telecom | munication Project — Second Tranche was signed at Washington ,

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?