ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፲፫
ባገር " ውስጥ ' q መት '
በ፮ ' ወር '
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ዋጋ
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፲፮ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሕዝብ በዓላትና የእረፍት ቀን አዋጅ.
አዋጅ ቍጥር ፲፮ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የሕዝብ በዓላትንና የእረፍት ቀንን ለመወሰን የወጣ አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በት መሆኑን በመረዳት ፤
ረ ? ድ የኢትዮጵያውያን _ _ _ ቀናት ሳያሳልፍበሥራ
በኢትዮጵያ ትቅደም ዓላማ መሠረት በበዓላት አከባበር
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ን ሥልጣን ለመወስን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ ም አንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የሕዝብ በዓላትና የእረፍት ቀን አዋጅ ቁጥር ፲፮፲፱፻፷፯ ዓ ም » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፤ የተሻረ ሕግ ፤
ስለ ሕዝብ በዓላትና ስለ እሑድ በዓል አከባበር የወጣው የ፲፱፻፵፰ ዓ. ም. (አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፩፲፱፻፵፰ ዓ ም) በዚህ አዋጅ ተሽሯል ።
፤ የሕዝብ በዓላትና የእረፍት ቀን ï
(፩) ከዚህ የሚከተሉት የሕዝብ በዓላት በብሔራዊ ደረጃ ይከበራሉ
ሀ የዘመን መለወጫ በዓልና ኤርትራ ከእናት አገሯ
ከኢትዮጵያ ጋር የተዋሐደችበት ዕለት መስከረም ፩ ቀን ፤
ለ / የሕዝብ ንቅናቄ (ሬቮሎሽን) ቀን መታሰቢያ መስ
ከረም ፪ ቀን ፤
ሕዝቡ ጊዜውን በተንዛዛ
n ቃሚነት በበለጠ እንዲያምን ማድረግ ተግቢ መሆኑን በሙ | the importance of work by avoiding excessive rest days; and
አዲስ አበባ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በታሪክ ፤ በሃይማኖትና በልማድ መሠረት በአገራችን መ h | holidays should be retained; ር አለባቸው የሚባሉትን ዋና ዋናዎቹን በዓላት ባለመዘንጋት
ቢያንስ በወር X ንድ ጊዜ ይታተማል " የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ ፴፩ (1031)