×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የልዩ ጦር ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 7/1974

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፯

የጋዜጣው ፡ ዋጋ ባገር ውስጥ ▪ ባመት
በ፮'ወር '
1 ጋሪት ፡ ጋዜጣ
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፯ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የልዩ ጦር ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ
ገጽ ፲፬
አዋጅ ቊጥር ፯፲፱፻፷፯ ዓ.ም.
ልዩ የጦር ፍርድ ቤቶች ለማቋቋም የወጣ አ ዋ ጅ
አገራችን አሁን በምትገኝበት የለውጥ ሁኔታ « ኢትዮ ጵያ ትቅደም » የሚለውን ዓላማ ለማስፈጸም በዳኝነት ሥራም የቀለጠፈና የተፋጠነ እንዲሁም ቁርጠኛ የሆነ የፍርድ ሥራ አመራር እንዲኖር አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት ፤ እና
የልዩ የጦር ፍርድ ቤት መቋቋም ለዚሁ የሚረዳ ስለሆነ ፤ የጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት በተቋቋመበት አዋጅ ቊጥር ፩፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፱ እና የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን ፤ በወጣው አዋጅ ቊጥር ፪፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠ ረት ከዚህ በታች ያለው ታውጁዋል ።
፩ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የልዩ ጦር ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቊጥር ፯፲፱፻፷፯ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
፩ « ልዩ ጦር ፍርድ ቤት » ማለት እስካሁን ተቋቁመው የሚሠሩትንና በየጊዜው የሚቋቋሙትን መደበኛና የጦር ፍርድ ቤቶች ሳይጨምር በዚህ አዋጅ መሠረት የሚቋቋም ፍርድ ቤት ነው ።
፪ / « ዳኛ » ማለት በልዩ ጠቅላይ ጦር ፍርድ ቤት ወይም በልዩ ወረዳ ጦር ፍርድ ቤት እንዲያስችል በርእሰ ብሔሩ የተሾመ ዳኛ ነው ።
F « ዐቃቤ ሕግ » ማለት ለልዩ ጦር ፍርድ ቤቶች የሚ ቀርቡትን የወንጀል ክሶች መርምሮ የሚመሠርትና የሚከራከር በርእሰ ብሔሩ የሚሾም የመንግሥት ጠበቃ ነው "
አዲስ: በባ ኅዳር ፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?