የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳ የአዲስ አበባ- የካቲት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፪ ፲፱፻፫ ዓም የልዩ ዐቃብያነ ሕግ መተዳደሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገጽ ፩ሺ፪፻፻፬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፪ ፲፱፻፲፫ ለልዩ ዐቃብያነ ሕግ መተዳደሪያ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ ፲፱፻ቸ፯ አንቀጽ ፭ መሠረትየሚኒስትሮች ምክር ቤት አውጥቷል ። ክፍል አንድ አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የልዩ ዐቃብያነ ሕግ መተዳደሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፪ ፲፱፻፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጉም የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፤ ፩ . “ አዋጅ ” ማለት የልዩ ዐቃቤ ሕግ ጽ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፳፪ ፲፱፻ T ፬ ማለት ነው፡ ፪ “ ጽሕፈት ቤት ” ማለት የልዩ ዐቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት ማለት ነው ፣ ፫ . “ ጉባኤ ” ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፵፯ መሠረት የተቋቋመ የልዩ ዐቃብያነ ሕግ ጉባኤ ማለት ነው ፤ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ 7 .ረሰበት ገጽ ፩ሺ፬፻፴፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም. ሀ ) በተግሳጽ ፣ ለ ) በጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ፣ ሐ ) ከአንድ ወር ደመወዝ በማይበልጥ መቀጫ ፣ መ ) ከደረጃ ዝቅ በማድረግ ፣ ወይም ሠ ) ከሹመት እና ከሥራ በማሰናበት ። ሀ • የጉባኤው ሥልጣንና ተግባር ጉባኤው፡ ፩ በልዩ ዐቃቤ ሕግ ላይ የሚቀርብን የዲሲፕሊን ክስ ተመልክቶ ይወስናል ፤ ፪ • የደረጃ ዕድገትን መርምሮ የውሣኔ ሃሣብ ለዋናው ሹም ያቀርባል ፤ ፫ . በአዋጁ መሠረት ልዩ ዐቃቤ ሕግ ሆነው ለሹመት ስለሚቀርቡ ዕጩዎች የልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም በጠየቀ ጊዜ የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል ፤ ፬ • የደመወዝ ማስተካከያዎችንና የውሎ አበል አከፋፈልን አስመልክቶ ጥናት በማድረግ ለልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል ፤ ፭ . ቅሬታ የቀረበበትን ልዩ ዐቃቤ ሕግ የሥራ አፈጻጸም ዘገባ መርምሮ የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል ፤ ፮ በልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል ። የጉባኤው የአሠራር ሥነ ሥርዓት የጉባኤው የአሠራር ሥነ ሥርዓት እንደሚከተለው ይሆናል ፤ ፩ . የጉባኤው አባላት በሙሉ ሲገኙ ምልዓተ ጉባኤ ይሆናል ፤ ፪ • በጉባኤው የሚታዩ ጉዳዮች በተቻለ መጠን በሙሉ ድምፅ ይወሰናሉ፡ ይህም ካልሆነ በድምፅ ብልጫ ይወሰናል ፤ ፫ ጉባኤው ማናቸውንም ውሣኔዎች ለልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም እንዲደርሱ ያደርጋል ፤ ፬ • ጉባኤው የራሱን የሥነ ሥርዓት ደንብ ያወጣል ። ክፍል ስድስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች አቤቱታ ማቅረብ ስለመቻሉ ፩ . ማንኛውም ልዩ ዐቃቤ ሕግ ማናቸውም በደል አቤቱታ የማቅረብ መብት አለው ። ፪ የሚቀርበው አቤቱታ በጽሑፍ ሆኖ በደል አድርሷል ከተባለው ልዩ ዐቃቤ ሕግ የሹመት ደረጃ በላይ ላለኃላፊ | 52. Open Participation and System of Work ግልጽ ተሳትፎና አሠራር የጽሕፈት ቤቱ አጠቃላይ አሠራር ልዩ ዐቃብያነ ሕግን የሚያሳትፍና ግልጽነት ያለው ይሆናል ። መመሪያ የማውጣት ሥልጣን የልዩ ዐቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት ለዚህ ደንብ አፈጻጸም መመሪያዎችን ሊያወጣ ይችላል ። ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፳፱ ቀን ፲፱፻፱ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ገጽ ፩ሺ፪፻ሮ፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻ ዓም : ፬ . “ ልዩ ዐቃብያነ ሕግ ” ማለት በአዋጅ ቁጥር ፳፪ ፳፬ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት የተሾሙትን ረዳት ልዩ ዐቃቤ ሕግ ሹሞች እና ልዩ ዐቃብያነ ሕግን ያጠቃልላል ፤ ፭ . “ የደረጃ ዕድገት ” ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፳፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት አንድ ልዩ ዐቃቤ ሕግ ከነበረበት ደረጃ ከፍ ወዳለ ደረጃ የሚያድግበት ሁኔታ ነው ። • የአፈጻጸም ወሰን ይህ ደንብ በልዩ ዐቃብያነ ሕግ ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ። ክፍል ሁለት ስለ ልዩ ዐቃብያነ ሕግ አሿሿምና ተጠሪነት የልዩ ዐቃብያነ ሕግ የሹመት መሥፈርቶችእና አሿሿም በአዋጁ ላይ በተደነገገው መሠረት ይሆናል ። ልዩ ዐቃብያነ ሕግ የሹመት ደብዳቤ ይደርሳቸዋል ። ፭ ተጠሪነት ፩ . ልዩ ዐቃብያነ ሕግ ተጠሪነታቸው ለልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም ይሆናል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ላይ የተደነገገው | 5 . Accountability እንደተጠበቀ ሆኖ ልዩ ዐቃብያነ ሕግ በአዋጁ መሠረት ከእነርሱ ለሚቀጥለው የበላይ ልዩ ዐቃቤ ሕግ ተጠሪ ይሆናሉ ። ክፍል ሦስት ስለልዩ ዐቃብያነ ሕግ መብትና ግዴታ ልዩ ዐቃብያነ ሕግ በሚያከናውኑት ሥራ ምክንያት በራሳ ቸውና በቤተሰቦቻቸው ላይ ለሚደርስባቸው ሥጋት እና ጥቃት ተገቢው አካላዊ ጥበቃ ይደረግላቸዋል ። ቪ የሙያ ማሻሻያ ፣ ሥልጠና እና ትምህርት ጽሕፈት ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ልዩ ዐቃብያነ ሕግ ፤ ፩- የሙያ ክህሎታቸውን ለማሳደግና ሥራቸውን በብቃት | 7 . Professional Training and Education ለመወጣት የሚያስችላቸው ተዛማጅ የሆኑ የሙያ ማሻሻ ያዎች ፣ አጫጭር ኮርሶች ፣ ሴሚናሮች ፣ ሥልጠናዎች እና ከፍተኛ ትምህርት በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ አገር እንዲያገኙ ይመቻችላቸዋል ፣ - በዓለም አቀፍ የሰው ልጆች እና የሰብአዊ መብቶች ሕግጋት ላይ ዕውቀታቸውን ለማጎልበት የተለየ ሥልጠ ናዎች እና ትምህርት ለማግኘት እንዲችሉ ይደረጋል ። የልዩ ዐቃብያነ ሕግ ግዴታ ልዩ ዐቃብያነ ሕግ የዐቃቤ ሕግነት እና የመርማሪነት ሥራቸውን ሲያከናውኑ፡ ፩ የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ወኪል እንደመሆናቸው መጠን በማናቸውም ጊዜ የሙያውን መልካም ስም ፣ ዝና እና ክብር ማክበርና መጠበቅ ኣለባቸው ፣ በቅልጥፍና እና በሕጋዊ ኣግባብ ኃላፊነታቸውን የመፈጸም ፣ የማንኛውንም ሰው ሰብዓዊ መብት ፣ ክብር እና ጤንነት የመጠበቅና የሰመረ የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ሥርዓት እንዲኖር አስተዋጽኦ ማድረግ አለባቸው፡ ፫ የፖለቲካ ፣ የማኅበራዊ ፣ የሃይማኖት ፣ የጎሳ ፣ የባህል ፣ የጾታ ወይም ሌሎች ሕጋዊ መሰረት የሌላቸውን ልዩነቶችና አደልዖዎች ሳያደርጉ ሥራቸውን ማከናወን አለባቸው ፣ ገጽ ፩ሺ፪፻፸፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ የካቲት ፳፱ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም ፬ . በትጋት ፣ በታማኝነት ፣ በጥንቃቄና በተቻለ ፍጥነት ሥራቸውን መፈጸም አለባቸው ፤ ፭ የሥራ ግዴታቸውን ለመወጣት ወይም ለፍትሕ ሲባል በስተቀር በሥራ አጋጣሚ ያወቋቸውን ምሥጢሮች መጠበቅ አለባቸው ፤ ፮ ከተግባራቸውና ከሙያ ሥነ ምግባራቸው ተቃራኒ የሆነ የውጭ ሥራ ሊሰሩ አይችሉም ፤ ፯ የበላይ ኃላፊን ሕጋዊ ትዕዛዝ በማክበር መፈጸም አለባቸው ፤ ፰ ጽሕፈት ቤቱ በሕግ የተሰጠውን ኃላፊነት በተቻለ ፍጥነት መወጣት እንዲችል ጥናቶችን ፣ ምክሮችን ፣ የአሠራር ዘዴዎችን የማቅረብና በጽሕፈት ቤቱ ተቀባ ይነት ሲያገኝ የመፈጸም ግዴታ አለባቸው ፤ ፬ . የአዋጁን እና የዚህን ደንብ መጣስ ለጽሕፈት ቤቱ ሪፖርት የማድረግ ግዴታ አለባቸው ። ክፍል አራት የሥራ ሁኔታ ንዑስ ክፍል አንድ በሥራ ላይ ስለመገኘት ፱ . ስለመደበኛ የሥራ ሰዓት ፩ . የመንግሥት አስተዳደር መሥሪያ ቤቶች የሥራ ቀንና ሰዓት የልዩ ዐቃብያነ ሕግን የሥራ ቀንና ሰዓት በሚመ ለከት ተፈጻሚ ይሆናል ። ልዩ ዐቃብያነ ሕግ በሥራ ቀንና ሰዓት መላ ጉልበታ ቸውን ፣ ዕውቀታቸውንና ችሎታቸውን ለጽሕፈት ቤቱ ተግባር ማዋል አለባቸው ። ፫ ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ካላጋጠመ በስተቀር ልዩ ዐቃብያነ ሕግ በሥራቸው ላይ መገኘት አለባቸው ፤ በሥራ ላይ ለመገኘት የማያስችል በቂ እና ሕጋዊ ምክንያት ካጋጠመ ለጽሕፈት ቤቱ የማስታወቅ ግዴታ አለባቸው ። ንዑስ ክፍል ሁለት ስለፈቃድ ፲ የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ፩ . ልዩ ዐቃብያነ ሕግ ደመወዝ የሚከፈልበት የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ያገኛሉ ። ለልዩ ዐቃብያነ ሕግ የሚሰጣቸው የዓመት ዕረፍት ፈቃድ እንደሚከተለው ይሆናል ፤ ሀ ) አንድ ዓመት ያገለገለ ልዩ ዐቃቤ ሕግ ሰላሳ ( ፴ ) የሥራ ቀናት የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ያገኛል ፤ ለ ) ከአንድ ዓመት በላይ ያገለገለ ልዩ ዐቃቤ ሕግ ላገለገለበት ለያንዳንዱ ተጨማሪ ዓመት በሰላሳ ( ፬ ) የሥራ ቀናት ላይ የአንድ የሥራ ቀን እየታከ ለበት የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ያገኛል ። ሆኖም በዚህ አኳኋን የሚሰላው የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ከአርባ ( ፴ ) የሥራ ቀናት መብለጥ የለበትም ። ፲፩ የዓመት ዕረፍት ፈቃድ አሰጣጥ ፩ የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ዘመን የሚባለው የመንግሥት የበጀት ዓመት ነው ። ፪ • የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ሳይከፋፈል በአንድ ጊዜ በፈቃዱ ዘመን መወሰድ አለበት ። ሆኖም በአንዳንድ ልዩ ልዩ ምክንያቶች የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ተከፋፍሎ ሊሰጥ ይችላል ። ፫ ሳይወሰድ የቀረ የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ቀሪ ይሆናል ። ሆኖም በቂ ምክንያት ካለ የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ለቀጣዩ የበጀት ዓመት ሊተላለፍ ይችላል ። ፲፪ : የዓመት ዕረፍት ፈቃድን ስለማስተላለፍ አንድ ልዩ ዐቃቤ ሕግ በሥራው አስፈላጊነት ምክንያት በፈቃዱ ዘመን የዓመት ዕረፍት ፈቃዱን ሙሉውን ወይም በከፊል ለመውሰድ ያልቻለ እንደሆነ ፈቃዱ ወደሚቀጥለው የፈቃድ ዘመን ይተላለፋል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የዓመት ዕረፍት ፈቃድን ማስተላለፍ የሚቻለው ቢበዛ ለሁለት ተከታታይ የፈቃድ ዘመን ብቻ ነው ። ** እናት ገጽ ፭ሺ፬፻፸፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻፵ ዓ ም • በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ካልሆነ በስተቀር በሙሉ ወይም በከፊል ያልተወሰደ የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ቀሪ ይሆናል ። ፲፫ • የህመም ፈቃድ ልዩ ዐቃብያነ ሕግ ለሚደርስባቸው የጤና መታወክ የህመም ፈቃድ እንደሚከተለው ሊሰጣቸው ይችላል ፤ ፩ . የሕመም ፈቃዱ የጤናው መታወክ ከደረሰበት የመጀ መሪያቀን አንስቶ ባለው የአሥራሁለት ወር ጊዜ ውስጥ በተከታታይ ወይም በተለያዩ ጊዜያት ቢወሰድም በማና ቸውም ሁኔታ ከስድስት ወራት አይበልጥም ፤ ፪ . በአራት ዓመታት ውስጥ የተሰጠው የሕመም ፈቃድ ድምር ስምንት ወራት ከደረሰ ምንም ዓይነት የሕመም ፈቃድ አይሰጥም ፤ ፫ . በሕመም ምክንያት በተከታታይ ከሦስት ቀናት በላይ የቀረ ልዩ ዐቃቤ ሕግ የሕክምና ማስረጃ ማቅረብ አለበት ፣ በአንድ የበጀት ዓመት የሚወሰድ የሕመም ፈቃድ ቀጥሎ በተመለከተው ሁኔታ ይሰጣል ፤ ሀ ) ለመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ከሙሉ ደመወዙ ክፍያ ጋር ፤ ለ ) ለቀጣይ ሁለት ወራት ከግማሽ የወር ደመወዝ ክፍያ ሐ ) ለሚቀጥሉት ሁለት ወራት ያለደመወዝ ክፍያ ። ፭ ማንኛውም ልዩ ዐቃቤ ሕግ በአንድ የበጀት ዓመት ውስጥ የሐኪም ምስክር ወረቀት ሳይኖረው በሕመም ከሥራ የቀረበት ቀን ተደምሮ ከስድስት ቀን የበለጠ እንደሆነ ከስድስት ቀን በላይ ያለው ጊዜ ከዓመት የዕረፍት ፈቃዱ ላይ ይቀነስበታል ። ፲፬ • የወሊድና የእርግዝና ፈቃድ ነፍሰ ጡር የሆነች ልዩ ዐቃቤ ሕግ ከእርግዝናዋ ጋር በተያያዘ ለሚደረጉ ምርመራዎችና ሕክምናዎች ከደመወዝ ጋር ፈቃድ ይሰጣታል ። ሆኖም ግን ስለምር መራውና ስለሕክምናው ሕጋዊ የሐኪም ማስረጃ ማቅረብ አለባት ። ነፍሰ ጡር የሆነች ልዩ ዐቃቤ ሕግ እወልዳለሁ ብላ ከአመነችበት ቀን በፊት መውለጃዋ ሲደርስ የሰላሳ ተከታታይ ቀናት የወሊድ ፈቃድ እንዲሁም ስትወልድ ከወለደችበት ቀን ጀምሮ ፰ ተከታታይ ቀናት የወሊድ ፈቃድ ከደመወዝ ክፍያ ጋር ይሰጣታል ። ፲፭ የሀዘን ፈቃድ የልዩ ዐቃቤ ሕግ ሚስት ወይም ባል ፣ አባት ፣ ወይም አሳዳጊ ፣ ወንድም ፣ እህት ፣ ልጅ ወይም የጉዲፈቻ ልጅ ቢሞት ደመወዝ የሚከፈልበት የሰባት ቀናት የሐዘን ፈቃድ ይሰጠዋል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ ቁጥር ( ፩ ) ከተገለጹት ውጭ በአንድ የበጀት ዓመት ከአሥር ቀናት ያልበለጠ ደመወዝ የሚከፈልበት ፈቃድ ይሰጠዋል ። የጋብቻ ፈቃድ ልዩ ዐቃቤ ሕግ ጋብቻ ለመፈጸም ደመወዝ የሚከፈልበት ሰባት የሥራ ቀናት ፈቃድ ይሰጠዋል ። ልዩ ፈቃድ ልዩ ዐቃቤ ሕግ በሕጋዊ አካል እንዲቀርብ የታዘዘበት ማስረጃ ሲያቀርብ የታዘዘበትን ጉዳይ አከናውኖ ለመመለስ ለሚያስፈልገው ጊዜ ከደመወዝ ጋር ልዩ ፈቃድ ይሰጠዋል ። ፲፰ የጥናትና የትምህርት ፈቃድ ልዩ ዐቃብያነ ሕግ ከሥራቸው ጋር በተያያዘ ለሚያደ ርጉት ጥናትና ምርምር ፣ ለሚከታተሉት የሙያማሻሻያ ሥልጠና እና ትምህርት ፣ የትምህርት ፈቃድ ሊሰጣቸው ይችላል ። ልዩ ዐቃብያነ ሕግ በሚከታተሏቸው ትምህርቶች ለሚሰጡት ፈተናዎች ፣ ፈተናዎቹ የሚወስዱትን ቀናት ያህል ፈቃድ የማግኘት መብት አላቸው ። ገጽ ፭ሺ፬፻፸፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ የካቲት ፳፱ ቀን ፲፱፻፫ ዓ • ም • የፈቃድ አጠያየቅ በጽሑፍ ለመጠየቅ የማይቻልበት ሁኔታ ካላጋጠመው በስተቀር ማንኛውም ልዩ ዐቃቤ ሕግ የሚጠይቀው ፈቃድ ሁሉ በጽሑፍ መሆን አለበት ። ንዑስ ክፍል ሦስት ስለ ሥራ ድልድል ፳ መደበኛ የሥራ ድልድል የልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹሙ በየጊዜው ልዩ ዐቃብያነ ሕግ ስለሚያከናውኗቸው ተግባራት የሥራ ድልድል ያደርጋል ። አስፈላጊ የሥራ ድልድል ለሥራው ቅልጥፍና እና አፈጻጸም አመቺ ነው ብሎ ሲያምን የልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም ከመደበኛው የሥራ ድልድል በተጨማሪ ወይም በተለይ አስፈላጊ የሥራ ድልድል ለማድረግ ይችላል ። ፳፪ • ተመጣጣኝ ድልድል የልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም መደበኛ ወይም አስፈላጊ የሥራ | 22. Equitable Assignment ድልድሎችን ሲያደርግ የልዩ ዐቃብያነ ሕግን አቅም ፣ ጉልበት እና የሥራ ጫና በማገናዘብ ተመጣጣኝነት ያለው እንዲሆን ያደርጋል ። ንዑስ ክፍል አራት ስለ ደመወዝ እና አበል ፳፫ ደመወዝ የልዩ ዐቃብያነ ሕግ ደመወዝ በጽሕፈት ቤቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት ይሆናል ። ፪ • ልዩ ዐቃብያነ ሕግ ለሹመት ደረጃው የተመደበው ደመወዝ ይከፈላቸዋል ። ፳፬ ስለ ልዩ ልዩ አበሎች ለልዩ ዐቃብያነ ሕግ የሚከፈል ማናቸውም ዓይነት አበል በመንግሥት ከፀደቀ በኋላ ጽሕፈት ቤቱ በሚያወጣው መመሪያ ተፈጻሚ ይሆናል ። ፳፭ የደረጃ ዕድገት ፩ . የትምህርት ደረጃ የሥራ ችሎታና ልምድ ፣ ታማኝ | 25. Promotion ነትና ታታሪነትእንዲሁም የሥራ ሥነ ምግባር ተመዝኖ የደረጃ ዕድገት ይሰጣል ። ፪ የደረጃ ዕድገት የሚሰጠው በጉባኤ ተወስኖ በዋናው ሹም ሲጸድቅ ነው ። ፫ • አዲስ የደረጃ ዕድገት ለማግኘት ቀደም ሲል በነበረ ደረጃ ለአንድ ዓመት ጊዜ ማገልገል ግዴታ ነው ። ፬ . በማናቸውም ጊዜና ቦታ በሙያው የተሰጠ አገልግሎት ለደረጃ ዕድገት አሰጣጥ ከሚዛን ውስጥ ሊገባ ይችላል ። ፭ የሚከተሉት የደረጃ ዕድገት ደረጃዎች ናቸው ፤ ሀ ) ዕጩ ልዩ ዐቃቤ ሕግ ፤ ለ ) ልዩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ ሦስት ፤ ሐ ) ልዩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ ሁለት : መ ) ልዩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ ኣንድ ፤ ሠ ) ከፍተኛ ልዩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ ሦስት ፤ ረ ከፍተኛ ልዩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ ሁለት ፤ ሰ ) ረዳት የልዩ ዐቃቤ ሕግ ሹም ። ፳፮ የእርከን ጭማሪ በሥራ አፈጻጸሙና በሥነ ምግባሩ ጥሩ ውጤት ያለው ልዩ ዐቃቤ ሕግ ደመወዙ ለደረጃ ከተወሰነው ጣሪያ | 26. Increments ያላለፈ እንደሆነ ለያዘው ደረጃ በደመወዝ ስኬል ውስጥ የተመለከተውን የእርከን ጭማሪ በየሁለት ዓመት ያገኛል ። ፪ . የእርከን ጭማሪ መጠን የጭማሪ ውሳኔ ከመደረጉ በፊት ልዩ ዐቃቤ ሕጉ ሲያገኝ በነበረው ደመወዝና ቀጥሎ በሚገኘው የእርከን ደመወዝ መጠን መካከል ያለው ልዩነት ነው ። ፫ . የእርከን የደመወዝ ጭማሪ መቆያ ጊዜ የሚቆጠረው ልዩ ዐቃቤ ሕጉ ከተሾመበት ወይም የመጨረሻውን ጭማሪ ካገኘበት ቀን ጀምሮ ይሆናል ። ንዑስ ክፍል ስድስት ) w ገጽ ፭ሺ፬፻፸፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ • ም • አንድ ልዩ ዐቃቤ ሕግ በደረጃ ዕድገት የሚያገኘው ደመወዝ የደረጃ ዕድገቱን ባያገኝ ኖሮ በሚቀጥለው የጭማሪ ጊዜ ማግኘት ከሚችለው የእርከን ደመወዝ ጭማሪ እኩል የሆነ እንደሆነ የሚቀጥለው የእርከን ጭማሪ መቆያ ጊዜው ከደረጃ ዕድገት በፊት ጭማሪ ከአገኘበት ቀን ጀምሮ ይቆጠራል ። ንዑስ ክፍል አምስት የሕክምና መብት ማንኛውም ልዩ ዐቃቤ ሕግ ሲታመም የሕክምና ወጪው ሙሉ በሙሉ በጽሕፈት ቤቱ እየተሸፈነለት በተመላላሽም | 27. Medical Privileges ሆነ በሆስፒታል ተኝቶ የመታከም መብት ይኖረዋል ። የቤተሰብ ሕክምና የልዩ ዐቃቤ ሕግ ሚስት ፣ ባል ወይም ልጅ ሲታመም የሕክምና ወጪው ግማሽ በመሥሪያ ቤቱ እየተሸፈነለት በተመላላሽም ሆነ ሆስፒታል ተኝቶ የመታከም መብት | 28. Medical Expenses for Family ይኖረዋል ። የሕክምና ተቋም ምርጫ ልዩ ዐቃብያነ ሕግም ሆኑ ቤተሰባቸው የሚታከሙበትን መንግሥታዊ የህክምና ተቋም ጽሕፈት ቤቱ ለመወሰን ይችላል ። በሥራ ላይ በደረሰ አደጋ ወይም በሥራ ምክንያት በመጣ ሕመም ስለሚከፈል የጉዳት ካሣ በሥራ ላይ በደረሰ አደጋ ወይም በሥራ ምክንያት በመጣ ሕመም ዘላቂና ሙሉ የአካል ጉዳት ደርሶበት ሥራ መሥራት የማይችል ልዩ ዓቃቤ ሕግ አግባብ ባለው የጡረታ ሕግ መብቱ ይከበርለታል ። አንድ ልዩ ዐቃቤ ሕግ በሥራ ላይ በደረሰ አደጋ ወይም በመጣ ሕመም ዘላቂ የሆነ ወይም እና ከፊል የአካል ጉዳት የደረሰበት እንደሆነ እና የደረሰውም ጉዳት ሥራውን ሙሉ በሙሉ እንዲያቋርጥ የማያስገድደው ሲሆን ሥራውን የሚቀጥል መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ለደረሰበት የአካል ጉዳት አግባብ ባለው የጡረታ ሕግ መሠረት ካሣ ይከፈለዋል ። ስለ ሥራ አፈጻጸም የሥራ አፈጻጸም ዘገባ የልዩ ዐቃብያነ ሕግ የሥራ አፈፃፀም ዘገባ ከጽህፈት ቤቱ የሥራ ባህሪ ጋር ተጣጥሞ ይዘጋጃል ። የሥራ አፈፃፀም ቅጾች የልዩ ዐቃብያነ ሕግን ተግባራት በተቻለ መጠን ነባራዊ በሆኑ መስፈርቶች በማካተት ይዘጋጃሉ ። ቐዜ የሥራ አፈፃፀም ዘገባ አዘጋጁት የልዩ ዐቃብያነ ሕግ የሥራ አፈፃፀም ዘገባ ከልዩ ዐቃቤ ሕጉ የሹመት ደረጃ በላይ ባለኃላፊ በጥንቃቄ በዓመት ሁለት ጊዜ ይሞላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተገለጸው እንደተ ጠበቀ ሆኖ የልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም በማንኛውም የሹመት ደረጃ ላይ ስላለው ልዩ ዐቃቤ ሕግ የሥራ አፈጻጸም ዘገባ እንዲቀርብለት ለማዘዝ ይችላል ። በሥራ አፈፃፀም ዘገባ ላይ የሚቀርብ ቅሬታ ልዩ ዐቃቤ ሕግ በሥራ አፈፃፀም ዘገባ አሞላል ላይ ቅሬታ ማቅረብ ይችላል ። ፪ . እንዲህ ዓይነት ቅሬታ ሲቀርብ በጉባኤ ታይቶ የውሳኔው ሃሳብ ለልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም ይቀርባል ። በሥራ አፈፃፀም ዘገባ ቅሬታ ላይ የልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል ። ገጽ ፪ሺ፲፪ጽሩይራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፩ የካቲት ፳፬ ቀን ፲፰ ዓም ፴፬ • ስለችሎታ ማነስ የሚቀርብ ዘገባ የልዩዐቃቤ ሕግየሥራ አፈጻጸምደረጃ እጅግ አነስተኛሆኖ የተመደበበትን ሥራ ለማከናወን ብቃት የሌለው መሆኑ በጉባኤ ተወስኖ በልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም ሲፀድቅ ከሹመቱ እንዲሰናበት ይደረጋል ። የሥራ አፈጸጸም ዘገባዎች አያያዝ ስለ ልዩ ዐቃቤ ሕግ የሚሞሉ የሥራ አፈጻጸም ዘገባዎች በልዩ ዐቃቤ ሕጉ የግል ማህደር ውስጥ ተያይዘው መቀመጥ አለባቸው ። ንዑስ ክፍል ሰባት አገልግሉት ስለማቋረጥ ሥራን በገዛ ፈቃድ ስለመልቀቅ ፩ . ማንኛውም ልዩ ዐቃቤ ሕግ በማናቸውም ምክንያት በገዛ ፈቃዱ ስንብት በመጠየቅ ሥራውን ለመልቀቅ ይችላል ። ሥራን በገዛ ፈቃድ ለመልቀቅ የሚቀርብ ጥያቄ ሥራውን ለመልቀቅ ከተፈለገበት ቀን አስቀድሞ ከአርባ ቀናት በፊት በጽሁፍ ለልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም መቅረብ አለበት ። ልዩ ዐቃቤ ሕጉ የሚያቀርበው ሥራ የመልቀቅ ጥያቄ ተቀባይነት እስከሚያገኝ ተመድቦ ሲያከናውን የነበረው ሥራ እንዳይበደልና እንዳይጓደል የተለየ ጥንቃቄ ያደርጋል ። የልዩ ዐቃቤ ሕጉ ዋና ሹም የሥራ ስንብት ጥያቄ እንደደረሰው የጽሕፈት ቤቱ ሥራ እንዳይጓደል እና እንዳይበደል ሥራውን ለማቆም የሚፈልግበትን ቀን ከሰላሳ የሥራቀናት ላልበለጠጊዜ ለማራዘም ይችላል ። ፭ . የልዩ ዐቃቤ ሕጉ ዋና ሹም ለስንብት ጥያቄው በተቻለ ፍጥነት ውሳኔ ይሰጣል ። ፮ የሹመት ስንብት ጥያቄ ያቀረበ ልዩ ዐቃቤ ሕግ በጽሕፈት ቤቱ ተመድቦ የሠራበት ጊዜ ፣ የሥራ አፈጸጸም ደረጃው ፣ የደመወዙ ልክና አስተዋፅዖው በዝርዝር ተገልጾ ማስረጃ ይሰጠዋል ። ፴፯ የጡረታ ዕድሜ በመድረሱ የሚደረግ ስንብት ፩ ልዩ ዐቃቤ ሕግ አግባብ ባለው የጡረታ ሕግ መሠረት ከሥራው ይሰናበታል ። ፪ . የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ቢኖርም አግባብ ያለው የመንግሥት አካል ሲፈቅድ ዕድሜው ለጡረታ በደረሰ ልዩ ዐቃቤ ሕግ ስምምነት ከሦስት ዓመት ላልበለጠ ጊዜ በሥራው ላይ እንዲቆይ ሊደረግ ይችላል ። በጡረታ የሚሰናበቱ ልዩ ዐቃብያነ ሕግ ምክንያቶች ጥቅሞች መብቶችና ግዴታዎች በፌዴራሉ የመን ግሥት ሠራተኞች የጡረታ ሕግ መሠረት ይወሰናሉ ። ፴፰ ሌሎች የስንብት ምክንያቶች ልዩ ዐቃቤ ሕግ በጤናው እክል ምክንያት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፫ መሠረት ባለው ጊዜ ከሕመሙ የመዳን ተስፋ የሌለው መሆኑ ሲወሰን ከሥራው እንዲሰናበት ይደረጋል ። ፪ በሥራ አፈጻጸም እጅግ አነስተኛ ውጤት ያለው ልዩ ዐቃቤ ሕግ የአርባ አምስት ቀናት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ከሥራው እንዲሰናበት ይደረጋል ። ፫ ሕጋዊ ሥልጣን ባለው ፍርድ ቤት የመጨረሻ በሆነ ፍርድ ከአንድ ዓመት ያላነሰ እሥራት ከተፈረደበት ያለማስጠንቀቂያ ከሥራው እንዲሰናበት ይደረጋል ። በከባድ የዲሲፕሊን ጥፋቶች ተከሶ የተቀጣ ልዩ ዐቃቤ ሕግ ከሹመቱ እና ከሥራው ሊሰናበት ይችላል ። ገጽ ፩ሺ፪፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻ ዓ / ፭ . በዚህ አንቀጽና በዚህ ደንብ ሌሎች አንቀጾች መሠረት ልዩ ዐቃቤ ሕጉ በልዩ ዐቃቤ ሕግ ሹሙ ከሹመት እና ከሥራ እንዲሰናበት ሲወሰን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ / ቤት እንዲያውቅ ይደረጋል ። ንዑስ ክፍል ስምንት ስለ ዲሲፕሊን ፴፱ • የዲሲፕሊን ቅጣት ዓላማ የዲስፕሊን ቅጣትዓላማ ልዩዐቃቤሕጉየፈፀመውን ጥፋት ተረድቶ እንዲታረም እና የተሰጠውን ኃላፊነት በሕግና በመልካም ሥነ ምግባር መፈጸም እንዲያስችለው ለማድረግ እንዲሁም የማይታረም ሆኖ ሲገኝ ከሹመትና ከሥራ ለማሰ ናበት ነው ። 9 ስለዲሲፕሊን ጥፋቶች ፩ . የሚከተሉት የዲሲፕሊን ጥፋቶች ናቸው ፤ ሀ ) ጉቦ መቀበል ወይም እንዲሰጠው መጠየቅ ፤ ለ ተገቢያልሆነጥቅም ለራስ ለማግኘት ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት በማሰብ በአማላጅነት መሥራት ፣ ሐ ) ራስን ወይም ሦስተኛ ወገንን ለመጥቀም ወይም ለመጐዳት በጽሁፍ የሰፈረ መረጃ ሆነ ብሎ ወደ ሀሰትነት መለወጥ ፤ መ ) አግባብነት ያለውን ፍሬ ነገር ወይም መረጃ ሆነ ብሎ በመደበቅ ወይም ባለማሳወቅ ትክክለኛ ውሳኔ የሚያዛባ ሁኔታ መፍጠር ፤ ሠ ) ያለበቂ ምክንያት ሥራን በማዘግየት ባለጉዳይን ማጉላላት ፣ ረ ) አእምሮን በሚያደነዝዝ ወይም ሱስ በሚያስይዝ ሕገ ወጥ ዕፅ መጠቀም ሰ ) ሰክሮ በሥራ ላይ በመገኘት ወይም በአደባባይ በመታየት የሙያውን ሥነ ምግባር ፣ የጽሕፈት ቤቱን ክብር እና መልካም ስም ማጉደፍ ፤ ሽ ) ያለ በቂ ምክንያት ወይም ያለፈቃድ አዘውትሮ መቅረት ፤ ቀ ) በሥራ ቦታ ጠብ አነሳስቶ መደባደብ ፤ በ ) በሥራ ቦታ ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆነ ድርጊት መፈጸም ፤ ተ ) ሆነ ብሎ ወይም በከባድ ቸልተኝነት የጽሕፈት ቤቱ ንብረት ላይ ጉዳት ማድረስ ፣ ቸ በጽሁፍወይም በቃል ከበላይኃላፊው የተሰጠውን ሕጋዊ ትዕዛዝ አለመፈጸም ፣ ኀ በሥራው ላይ ተገቢ ጥረት አለማድረግ ፤ ) ከሥራ ባልደረቦች ጋር በመግባባት ተባብሮ ባለመ ሥራት በሥራ ላይእንቅፋት መፍጠር ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ከ ( ሀረ ) እና ( ቸ ) የተገለፁት ከባድ የዲሲፕሊን ጥፋቶች ሲሆኑ ሌሎቹ ቀላል የዲሲፕሊን ጥፋቶች ናቸው ። ንዑስ ክፍል ዘጠኝ ስለ ዲሲፕሊን ክስ ፴፩ ጠቅላላ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፰ የተዘረዘሩትን ጥፋቶች በመፈጸም በዲሲፕሊን በተከሰሱ ልዩ ዐቃብያነ ሕግ ላይ የሚወሰዱ ጊዜያዊ እርምጃዎች፡ ቅጣቶች አወሳሰን ፣ አፈጸጸም እና ይግባኝ በዚህ ደንብ መሠረት ይወሰናል ። በልዩ ዐቃቤ ሕግላይየሚቀርብ የዲሲፕሊን ጥፋት ክስ ሚዛናዊ እና ገለልተኛ በሆነ ጉባዔ ይታያል ። ፴፪ የዲሲፕሊን ቅጣቶች ፩ . ልዩ ዐቃቤ ሕግ በተከሰሰበት የዲሲፕሊን ጉዳይ ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘ እንደሆነ ከዚህ በታች በተመለ ከተው መሠረት እንደጥፋቱ ክብደት ሊቀጣ ይችላል ፤ ገጽ ፩ሺ፪፻፰፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ የካቲት ፳፱ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ፪ • ኣስፈላጊነቱ ሲታመንበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተገለጹትን ቅጣቶች ደርቦ ለመወሰን ይቻላል ። የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ቅጣት የተወሰነበት ልዩ ዐቃቤ ሕግ ከቅጣቱ በኋላ ታርሞ ፀባዩን በማሻሻል በስድስት ወራት ውስጥ ተመሣሣይ ወይም ሌላ የዲሲፕሊን ክስ ካልቀረበበት በራሱ ጥያቄ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያው ከግል ማኅደሩ እንዲነሳ ይደረጋል ። ስለዲሲፕሊን አፈጻጸም ሥነ ሥርዓት ልዩ ዐቃቤ ሕግ የዲሲፕሊን ጥፋት ከፈጸመ ጉዳዩ በልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም እንዲጣራ ተደርጎና አስፈላጊም ሆኖ ከተገኘ ተጠያቂው ልዩ ዐቃቤ ሕግ የሚሰጠውን መልስ ዋናው ሹም ተመልክቶ ጉዳዩ በዲሲፕሊን መታየት የሚገባው ሆኖ ካገኘው ለጉባኤው ይመራዋል ። ጊዜያዊ እርምጃ የዲሲፕሊን ክስ የቀረበበት ልዩ ዐቃቤ ሕግ ጉባኤው ተገቢውን ውሣኔ እስከሚሰጥ ድረስ ከ፵ ቀናት ላልበለጠ ጊዜ ከደመወዝና ከሥራ በልዩ ዐቃቤ ሕግ ሹሙ በጽሁፍ ይታገዳል ። ጉባኤው ውሣኔውን ለማሰማት ተጨማሪ ጊዜ ከአስፈ ለገው የዕግዱ ትዕዛዝ ከ፲፭ ቀናት ላልበለጠ ጊዜ ሊራዘም ይችላል ። የዲሲፕሊን ክስ ሥነ ሥርዓት የዲሲፕሊን ክስ የቀረበበት ልዩ ዐቃቤ ሕግ ክሱን ለመረዳት እና መልስ ለመስጠት እንዲችል ክሱ ከነማስረጃው ደርሶት መልሱን በጽሁፍ እንዲሰጥ ወይም በአካል ቀርቦ እንዲያስረዳ ይደረጋል ። ፪ ጉባኤው ተገቢውን ምርመራ ካደረገ በኋላ እንደነገሩ ሁኔታ በአንቀጽ ፴፪ መሠረት መወሰን ይችላል ። ፵፮ የይግባኝ መብት ፩ ጉባኤው በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ልዩ ዐቃቤ ሕግ በ፴ ቀናት ውስጥ ይግባኙን ለልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም ማቅረብ ይችላል ። ፪ : የልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም የሚሰጠው ውሣኔ የመጨረሻ ይሆናል ። ፫ • በዲሲፕሊን ጥፋት በተከሰሰው ልዩ ዐቃቤ ሕግ ላይ የተሰጠው ውሣኔ ከሹመት እና ከሥራ እንዲሰናበት ከሆነ የዚህ ደንብ አንቀጽ ፴፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) ተፈጻሚ ይሆናል ። ክፍል አምስት ስለጉባኤ ፵፯ መቋቋም የልዩ ዐቃብያነ ሕግን የደረጃ ዕድገት ፣ የዲሲፕሊን ክስ እና ሌሎች በዚህ ደንብ ላይ የተሰጡትን ተግባራት የሚፈጽም ጉባኤ ተቋቁሟል ። የጉባኤው አባላት ፩ ጉባኤው ከልዩ ዐቃብያነ ሕግ መካከል በልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም የሚመረጥ አንድ ሰብሳቢና በልዩ ዐቃብያነ ሕጉ የሚመረጡ ሁለት በጠቅላላው ሦስት አባላት ይኖሩታል ። ፪ : የጉባኤው አባላት ቢጓደሉ ወይም ልዩ ሁኔታ ቢያጋጥም ተክተው የሚሰሩ ሁለት ተጨማሪ አባላትን ልዩ ዐቃብያነ ሕጉ ይመርጣሉ ። ፫ የጉባኤው አባላት የአገልግሎት ዘመን ሁለት ዓመት ይሆናል ። ኣባላቱ እንደገና ሊመረጡ ይችላሉ ። ፬ . ከልዩ ዐቃብያነ ሕግ መካከል ለጉባኤው ፀሐፊ በልዩ ዐቃቤ ሕግ ዋና ሹም ይመደባል ።