×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 210/1981

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባኛ ዓመት ቍጥር ፲፱
የአንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፲ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ
- ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፲፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም
የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
፪ ፤ ትርጓሜ ፤
ሎተሪ ለመዝናኛነት የሚያገለግል ዝግጅት በመሆኑ ሥርዓት ባለው ሕጋዊ መንገድ በተሻለ እንዲካሄድ ማድረግ ስለአስፈለገ ፤
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፶፬
የሎተሪን ሥራ በተጠናከረ h ኳኋን ለመምራትና ከርሱም የሚገኘውን ገቢ ለኢኮኖሚና ለማኅበራዊ ልማት ፕሮግራሞች ማራመጃ እንዲረዳ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ ስለተኘ ፤
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቍጥር ፪፻፲ ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ኢትዮጵያ
በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
፩ « ሎተሪ » ማለት የሽልማት አሸናፊው በዕድል ወይም በዕጣ አወጣጥ ወይም በማናቸውም ሌላ ዘዴ የሚታ ወቅበት ጨዋታ ወይም ድርጊት ሆኖ የስፖርት ውር ርድንም ይጨምራል !
አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን የወጣው | of the Redefinition of Powers and Responsibilities of the Pro አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በአንቀጽ ፭፮ መሠረት | visional Military Administrative Council and the Council of የሚከተለው ታውጅዋል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?