የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪ T ብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ አዲስ አበባ የካቲት ፲፩ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም.
፩. አጭር ርእስ
ደንብ ፩፻፷፫ / ፪ሺ፩
የዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃና አጠቃቀም የሚኒስትሮች | Wildlife Development, Conservation and Utilization Council ምክር ቤት ደንብ
.ገፅ ፬ሺ፭፻፷፯
ደንብ ቁጥር ፩፻፷፫ / ፪ሺ፩
ስለዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃና አጠቃቀም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | This Regulation is issued by the Council of Ministers ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ö ፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and አንቀጽ ፭ እና በዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃና አጠቃቀም Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አዋጅ ቁጥር ፭፻፩ ሀ፻፺ሀ ፲፯ (፩) መሠረት ይህን | Republic of Ethiopia Proclamation No. 471/2005 and ደንብ አውጥቷል ፡፡
ክፍል አንድ
አጠቃቀም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷ / ፪ሺ፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፧
፩ / አዋጅ ” ማለት የዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፩፲፻ን ነው
፪ / በአዋጁ ንቀጽ ፪ ሥር ለተመለከቱት ቃላት የተሰጠው ትርጓሜ ተፈጻሚ ይሆናል ፤
F ሥልጣን የተሰጠው ሠራተኛ ማለት የባለልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ፣ የመምሪያ ኃላፊ ፣ የዱር እንስሳት የጥበቃ ቦታዎች ኃላፊ ፣ የዱር እንስሳት ኤክስ T ርት ፣ የዱር እንስሳት ጥበቃ ስካውት ፣ የዱር እንስሳትና ውጤቶቻቸው ዝውውር ቁጥጥር ሠራተኛ ፣ የዱር እንስሳት ስካውት ረዳት ወይም በዚህ ደንብ ውስጥ የተመለከቱትን ተግባራት እንዲሠራ ባለሥልጣ በጽሑፍ የመደበው ሌላ ሰው ነው
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩