የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፱ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የማሪታይም ዘርፍ አስተዳደር አዋጅን ማፅደቂያ አዋጅ … ገጽ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፱፲፱፻፺፱
የማሪታይም ዘርፍ አስተዳደር አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
የተቀላጠፈ የማሪታይም ዘርፍ አገልግሎት ለአገር በመገንዘብ በተፋጠነ ሁኔታ ተሻሽሎና በተቀናጀ an enhanced and smooth service, considering the አደረጃጀት ተስፋፍቶ የበለጠና ቀልጣፋ አገልግሎት | crucial importance of existence of efficient maritime
እንዲሰጥ ማድረግ በማስፈለጉ ፤
በዘመናዊ የአሠራር ቴክኒክ ዘዴዎች በመጠቀም የደረቅ WHEREAS, it is essential to use modern means and ወደቦችን ፣ የባሕር ማመላለሻንና መልቲ ሞዳል ትራንስፖ | techniques to administer dry ports, marine transport ርት አገልግሎትን መጠቀም እንዲቻል ለማድረግ ፣ መርከ | multimodal transport services and regulate vessels and ቦችን ፣ የባሕር ጉዞዎችንና ሌሎች የማሪታይም ዘርፍ አገልግሎቶችን በሚገባ መምራትና መቆጣጠር አስፈላጊ በመሆኑ ፣ እንዲሁም የአገር ውስጥ የውሃ ኃብትን ለበለጠ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲውል ለማድረግ ፣ እና
make use of inland water ways for transportation, and
በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ሥር ተበታትነው በማሪታይም ዘርፍ የሚከሰቱ ችግሮችን ተከታትሎ | Transport and Communication, which assumes መፍትሔ የሚሰጥ ፣ በአለም ዓቀፍ ባሕር h maritime - related duties currently carried out by various ስምምነቶች ላይ በመመስረት አገራችን ግዴታዋን | Government bodies to date; becomes responsible for እንድትወጣ እና ልታገኝ የሚገባትንም ጥቅሞች | analyses and work out of maritime related issues; and ተከታትሎ በባለቤትነት የሚያስፈጽም | is responsible for follow up ለትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር በቀጥታ ተጠሪ | obligations and rights of our የሆነ መንግሥታዊ አካል ማቋቋም በማስፈለጉ
| NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55
(1) of Constitution of the Federal Democratic Republic
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ሸ፩