ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ብብር ከፊል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፬ / ፲፱፻፫ ዓ.ም ለሰባተኛውየቴሌኮሙኒኬሽን ልማት መርሐግብርማስፈፀሚያ ከኖርድባንከን ኤቢ ተጨማሪ ብድር ለማግኘት የብድር ዋስትና ለመስጠት የተፈረመው የዋስትና ስምምነት ማፅደቂያ ገጽ ፩ሺ፬፻፴፬ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፬ / ፲፱፻፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርድባንከን ኤቢ መካከል የተደረገውን የዋስትና ውል ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለሰባተኛው የቴሌኮሙኒኬሽን የልማት መርሐ ማስፈጸሚያ የሚውል ፩፻፲፪ ሚሊዮን ፭፻ሺ ( አንድ መቶ አሥራ | 112,500,000 Swedish Kroner for partly financing the 7 ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ) ክሮነር ብድር ለማግኘት | Telecommmunications Development Programme signed be በኖርድባንከን እና በኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን መካከል የተፈረመውንና የገንዘብ ሚኒስቴር ዋስትና የሰጠበትን | Guarantor has been ratified by the House of Peoples ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክየሕዝብ | Representatives of the Federal Democratic Republic of ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፫፱ ባደረገው ስብሰባ | Ethiopia at its session held on the 2254 day of April , 1997 ; ያፀደቀው ስለሆነ ፣ ፕሮጀክቱን በታቀደው መሠረት ለማጠናቀቅ የሚያስፈል | Borrower ) , Nordbanken AB ( the “ Lender ) and the ገውን ተጨማሪ ሴክ ፲፪ ሚሊዮን ( አሥራ ሁለት ሚሊዮን የስዊድን | Federal Democratic Republic of Ethioppia ( the Guaran ክሮነር ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒ | tor ) stipulating that Nordbanken AB provides to the ኬሽን ኮርፖሬሽን ( ተበዳሪ ) ኖርድባንከን ኤቢ ( አበዳሪ ) እንዲሁም twelve milion Swedish Kroner ( SEK 12,000,000 ) to be used በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ( ዋስ ) መካከል | for completing the Project as planned was signed on the 22 " እኤአ ኦገስት ፳፪ ቀን ፪ሺ የተፈረመ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዋስትና ግዴታ የሚገባባቸው ስምምነቶች ተፈፃሚ ከመሆናቸው በፊት | mocratic Republic of Ethiopia is a Guarantor have to be መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ አዲስ አበባ ግን በብሊክ ገጽ ፩ሺ፪፻፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፩ ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፰ ዓም ይህንኑ የዋስትና ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፫ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለሰባተኛው የቴሌኮሙኒኬሽን ልማት መርሐ ግብር ማስፈፀሚያ ከኖርድባንከን ኤቢ ተጨማሪ ብድር ለማግኘት የብድር ዋስትና ለመስጠት የተፈረመው የዋስትና ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፬ / ፲፱፻፶፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኖርድባ ንከን ኤቢ ( አበዳሪ ) ፣ በኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖ | 2. Definition ሬሽን ( ተበዳሪ ) ፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ ( ዋስ ) መካከል እኤአ ኦገስት ፳፪ ቀን ፪ሺ የተፈረመው ስምምነት ነው ። ፫ ስምምነቱ ስለመፅደቁ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዋስ የሆነ በትና በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፪ የተጠቀሰው ስምምነት ፀድቋል ። ፬ • አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅከግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። | 4. Effective Date ፯ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ