×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የከተማ ቦታ በኪራይ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ ቁጥር 80/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
አዋጅ ቁጥር ፹፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የከተማ ቦታ በኪራይ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ.. ገጽ ፺፪
አዋጅ ቁጥር ፹ ፲፱፻፹፮
የከተማ ቦታ በኪራይ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ የከተማ ቦታ በመንግሥት ባለቤትነት የተያዘ በመሆኑ ፥ የከተማ ቦታ የተለያዩ የኅብረተሰቡን ክፍሎች ፍላጐት ሊያሟላ በሚችል መንገድ በጥቅም ላይ ማዋል በማስፈለጉ ፤
የከተሞች ነዋሪ ሕዝብ ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት ማደጉ ስለቀጠለና ከተሞች ያለ ፕላን እየሰፉ ስለሄዱ በከተማ ቦታ አጠቃቀም ረገድ እየተፈጠረ ያለው ችግር በመስፋቱ ፤
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ጋ ዜ ጣ
በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የከተማ ነዋሪዎች የመኖ ሪያ ቤትን አቅርቦት ለማሟላት የሚውል የፋይናንስ ምንጭ
የፖስታ ሣጥን ቍ. ፹ሺ፩ (80,001)
በአንፃሩ ደግሞ ከተሞች ከከተማ ቦታ ኪራይና ከሌ ሎች ምንጮች የሚሰበስቡት ገቢ ለነዋሪው ሕዝብ አገል ግሎት የሚያስፈልጉትን መሠረተ ልማት አውታሮች ለመዘ ርጋት የማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚያስችል | blems associated with the allocation of urban land; የገንዘብ አቅም በመጣበቡ ፤
ባሁኑ ጊዜ በከተሞች ውስጥ ያለውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያየ ገቢ ያላቸው | and other sources has proved inadequate to finance the buil የከተማ ነዋሪ ክፍሎች አቅማቸው በፈቀደው ደረጃ የመኖ | ding of infrastructure and the provision of social services to ሪያ ቤት ፍላጐታቸውን ለማሟላት እንዲችሉ ማድረግ በማ ስፈለጉ ፥
ቤት የመን
ሥራ ላይ ያለው የከተማን ቦታና ትርፍ ግሥት ንብረት ያደረገው አዋጅ ቁጥር ፵፯ ፲፱፻፷፯ (የመሬት | of revenue for the purpose of financing the supply of dwell አገልግሎት) ተገቢውን ዋጋ በገንዘብ እንዲገለጽ ባለማድረጉ ፥

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?