የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፲፮ ኣዲስ ኣበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ * አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፮ / ፲፱፻፶፯ ዓ.ም የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ማሻሻያ / አዋጅ ... ገጽ ፫ሺ፩፻፪፮ አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፮ / ፲፱፻፶፯ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፲፮ን Labour Proclamation No. 377/2003 ; ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፫ / መሠረት የሚከተለው | of the Constitution of the Federal Democratic Republic of ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ማሻሻያ / ቁጥር ፬፻፷፮ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ማሻሻያ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፶፮ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፣ ፩ / የአዋጁ አንቀጽ ፩፻፵፬ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፪ / ተሰርዘው በሚከተሉት ኣዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፪ / ተተክተዋል ፣ “ ፩ / በእያንዳንዱ ክልል ውስጥ እንደአስፈላጊነቱ አንድ ወይም ከአንድ በላይ ቋሚ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ከዚህ በኋላ ቋሚ ቦርድ እየተባለ የሚጠራ / ሊቋቋም ይቻ ላል ፡፡ ሆኖም በአዲስ አበባ ከተማ በፌዴራል መንግሥት ሥር የሚተዳደሩ ድርጅቶችን ጉዳይ የሚያይና የሚወስን ቦርድ ለብቻ ይቋቋማል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፵ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፻፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፪ / በእያንዳንዱ ክልል በዚህ አዋጅ አንቀጽ በተመለከቱ ድርጅቶች አወጅ አንቀጽ ፩፻፵፪ ፩ / ሀ / ላይ የሚነሳን ጉዳይ ለማየትና ለመወሰን ሥልጣን ያለው የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ / ከዚህ በኋላ ጊዜያዊ ቦርድ ተብሎ የሚጠራ / ሊቋቋም ይቻላል ፡፡ ሆኖም በአዲስ አበባ ከተማ በፌዴራል መንግሥት ሥር የሚተዳደሩ ድርጅቶችን ጉዳይ የሚያይና የሚወስነው ይቋቋማል ፡፡ ፪ / በአዋጁ አንቀጽ ፩፻፵፬ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፬ / ተጨምሮአል ፣ “ ፬ / የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፫ / ድንጋጌ ቢኖርም በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና ፲፪ / የተመለከቱት በፌዴራል መንግሥት የሚተዳደሩ ድርጅቶችን የሚያዩና የሚወስኑ ቋሚና ጊዜያዊ ቦርዶች በሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥር ይሆናሉ ፡፡ ” አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት