የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፫ / ፲፱፻፵፩ ዓም የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፰፻፲፩ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፫ ፲፱፻፲፩ የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ( የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፫ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር፱ / ፲፱፻፷፰ን ለማሻሻል ወጥቶ የነበረው አዋጅ ቁጥር 1 2 . Amendment ፫፻፲፩ / ፲፱፻ሮ፱ ተሽሮ የማቋቋሚያ አዋጁ እንደገና እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ ) አንቀጽ ፫ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፫ ተተክቷል ፤ “ ፫ መቋቋም ፩ ) የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ( ከዚህ በኋላ “ ድርጅቱ ” እየተባለ የሚጠራ ) የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ያንዱ ዋጋ 230 ነጋሪት ጋዜጣ ፖማቴቪ፩ ግጽ ፰ደፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፤ ኅዳር ፲ሉቀን ፲፩ ዓም ጅ የድርጅቱ ተጠሪነት ለሥራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር ይሆናል ። ” 4 አንቀጽ ፯ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፯ተተክቷል ፤ “ የድርጅቱ አቋም ፩ አንድ የሥራ አመራር ቦርድ ( ከዚህ በኋላ “ ቦርዱ ” እየተባለ የሚጠራ ) ጅ አንድ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ፫ አስፈላጊ ሠራተኞች ይኖሩታል ፡ ” ፫ ኣንቀጽ ፰ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፰ ተተክቷል ፤ “ ቴ የቦርድ አባላት ቦርዱ ሰብሳቢውን ጨምሮ በመንግሥት ዮሚሰየሙ አባላት ይኖሩታል ። ቁጥራቸውም እንዳስፈላጊነቱ [ 3 . Effective Date ይወሰናል ። ” ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዘ ይህ አዋጅከኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፭ ዓ•ም• ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱ደ፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶጊጻጻ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ