የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ ኣዲስ አበባ - ጳጉሜ ፪ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፮ ፲፱፻፲፭ ዓም በይነ መንግሥታዊ የልማት ባለሥልጣንን ማቋቋሚያ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፫፻፳፬ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፮ / ፲፱፻፲፭ በይነ መንግሥታዊ የልማች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ በይነ መንግሥታዊ የልማት ባለሥልጣንን ማቋቋሚያ ስምምነት እኤአ ማርች ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፮ ናይሮቢ ከተማ ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው ከበይነ - መንግሥታዊ | Agreement shall enterinto force one month after a majority of የልማት ባለሥልጣናት አባል አገሮች አብዛኛዎቹ የስምምነቱን | signatory states have filed their ratification instruments with ማጽደቂያ ሰነድ በጅቡቲ መንግሥት ዘንድ ተቀማጭ ካደረጉበት | the republic of Djibouti , ቀን ጀምሮ ከሚቆጠር የ፴ ቀናትጊዜ በኋላ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | Agreement at its session held on the 9 day of September , ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጳጉሜ ፪ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በይነ መንግሥታዊ የልማት ባለሥልጣንን | Authority_on_Development Establishment Agreement ማቋቋሚያ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፮ / | Ratification Proclamation No. 366/2003 . ” ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ • ዥሺ፩ ገጽ ፪ሺ ! ” ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጳጉሜ ፪ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ፪ . ስምምነቱ ስለመጸደቁ እ.ኤኣ ማርች፳፩ ቀን ፲፱፻፮ ናይሮቢ ላይ የተፈረመው በይነ መንግሥታዊ የልማት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ ስምምነት ጸድቋል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጳጉሜ ፪ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጳጉሜ ፪ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ