አዲስ አበባ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻ጎቱ / የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፲፮ ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፭ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት | The Security Cooperation Between the Federal Democratic እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገ የደኅንነት | Republic of Ethiopia and the Republic of Yemen ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ ኣዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፸፰ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፭፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የደኅንነት ትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የደኅንነት ትብብር ስምምነት እ.ኤ.አ. በኦክቶበር ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፱ ዓ.ም በአዲስ ላይ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ | Representatives of the Federal Democratic Republic ያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፲፮ | of Ethiopia has ratified the said Agreement at its ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ ኣንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገ የደኅንነት ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያሉ የጋ ብር 2.30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ' ሺ 1 ገጽ ፫ሺ፫፻ኛ፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ስምምነቱ ስለመፅደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የደኅንነት ትብብርን በተመለከተ እ.ኤ.ኣ. በኦክቶበር ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፱ አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የፍትሕ ሚኒስቴር ሥልጣን ሚኒስቴር የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን ለመውሰድ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ ኣዲስ ኣበባ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት